ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 ሞቃዲሾ ብዙ ህዝብ ተጨናንቆ የሚኖርባት የአፍሪካ ከተማ ሆናለች የእርስ በእርስ ግጭትን በመሸሽ ከመኖሪያቸው ከተፈናቀሉ ሶርያውያን ስደተኞች መካከል ከ1.55 ሚሊዮን በለይ የሚሆኑት ወደመኖሪያቸው መመለሳቸውን ዥንዋ ዘግቧል፡፡ወደመኖሪያቸው ከተመለሱት ስደተኞች መካከል 1.26 ሚሊዮን የሚሆኑት በአገር ውስጥ ተፈናቅለው የነበሩ እንደሆኑ የጠቆመው ዘገባው፣ ከ290 ሺህ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በፈረንጆች አመት 2018 ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የዓለማችን ምርጥ ደራሲያንን ይፋ ያደረገ ሲሆን ዘ ፕሬዚደንት ኢዝ ሚሲንግ የተሰኘ ተወዳጅ ስራቸውን ጨምሮ ከመጽሃፍቶቻቸው ሽያጭ ባገኙት 86 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ቀዳሚነቱን ይዘዋል፡፡ደራሲው በፎርብስ ከፍተኛ ገቢ ያገኙ የአለማችን ደራሲያን ዝርዝር ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 የሞዛምቢክ መንግስት በስራ ገበታቸው ላይ የሌሉና ሳይሰሩ ደመወዝ ሲከፈላቸው የኖሩ 30 ሺህ ሰራተኞች መኖራቸውን በምርመራ ማረጋገጡንና ክፍያቸው እንዲቋረጥ ማድረጉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ ይፋ ያደረገውን መረጃ ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የሞዛምቢክ መንግስት ባለፉት ሁለት አመታት ጊዜ ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
 በመጪው የፈረንጆች አመት 2019 በአለማችን የሚገኙ አየር መንገዶች በድምሩ 885 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ያገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅና ይህም በታሪክ ከፍተኛው ገቢ እንደሚሆን አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር አያታ ማስታወቁን ፋይናንሺያል ታይምስ ዘግቧል፡፡አለማቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር አያታ ያወጣውን መረጃ ተቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ በመጪው…
Rate this item
(0 votes)
የካናዳና የቻይና ተመራማሪዎች በጋራ የሰሩትን ጥናት መሰረት በማድረግ ከሰሞኑ ይፋ ያደረጉት መረጃ፣ በቀን ከ8 ሰዓታት በላይ የሚተኙ ሰዎች ለልብና ለደም ቧንቧ ህመሞች የመጋለጥ እድላቸው ከፍ ያለ ሊሆን እንደሚችል ጠቁሟል፡፡የካናዳው ኤምሲማስተር ዩኒቨርሲቲና የቻይናው ቢጄንግ ፉዋይ ሆስፒታል ተመራማሪዎች ከ21 የአለማችን አገራት በተውጣጡ…
Rate this item
(2 votes)
አይሲስ አሁንም ቀንደኛው የሽብር ቡድን ነው በመላው አለም ከሽብር ጥቃቶች ጋር በተያያዘ ለሞት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት እየቀነሰ መምጣቱንና ባለፈው የፈረንጆች አመት በከፍተኛ ደረጃ የቀነሰው በኢራቅና በሶርያ መሆኑን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አመልክቷል፡፡ኢንስቲቲዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ የተባለው…
Page 10 of 105