ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(4 votes)
ለበርካታ ዓመታት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ መጣጥፎችና አጭር ልብወለዶች በማቅረብ የሚታወቀው ደራሲ ሌሊሳ ግርማ “ነፀብራቅ” የተሰኘ ስድስተኛ መፅሐፉን በቅርቡ ለንባብ እንደሚያበቃ አስታወቀ፡፡ “ነፀብራቅ” ከሃምሳ በላይ መጣጥፎችን ማካተቱን የገለፀው ደራሲው፤ መጣጥፎቹ ማህበራዊ ሂስ የሚያሄሱና ፍልስፍና ነክ ጽንሰ ሃሳቦችን የያዙ ናቸው ብሏል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ምክንያት በማድረግ የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞችን በኤሌክትሮኒክስ የትምህርት አሰጣጥ መተግበሪያ መድረኮች (Online Learning platforms) በመታገዝ ማስተማር መጀመሩን ገለፀ፡፡ የ ኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታት ሁሉም ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ትምህርት ባቆሙበት በዚህ ወቅት ሉናር ኢንተርናሽናል ኮሌጅ…
Rate this item
(1 Vote)
መድሃኒትዎን አለመከታተል ኮሮና ቫይረስ ከተገኘብዎት ወደ ከባድ በሽታ የመቀየር እድሉ ይጨምራል፡፡
Tuesday, 19 May 2020 10:31

የ’’መ’’ ህጎች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኮሮና ቫይረስ በሽታ መያዛችን ዕለት-ተዕለት በምናደርገው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ የሚወሰን መሆኑን በማስታወስ አራቱን የ’’መ’’ ህጎች ተግባራዊ በማድረግ እንዲሁም ይህንን መልዕክት ሌሎች እንዲያገኙት በማሰራጨት የበሽታውን ስርጭት እንከላከል!
Rate this item
(0 votes)
* እጃችንን በየጊዜው እንታጠብ! * አካላዊ ርቀታችንን እንጠብቅ! * እጅ ለእጅ አንጨባበጥ! * ፊታችንን ከመነካካት እንታቀብ! * አስገዳጅ ነገር ከሌለብን ከቤት አንውጣ! * ማናቸውንም ንክኪዎች እናስወግድ! * ሰዎች በሚበዙባቸው ቦታዎች እንገኝ!
Rate this item
(0 votes)
በዶ/ር አብርሃም ፍሰሃዬ የህይወትና የስራ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነውና በራሳቸው በዶ/ር አብርሃም ተጽፎ የተዘጋጀው “The Art of Living Dreams” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ በኤርትራዊው ዶ/ር አብርሃም ፍሰሃዬ የትውልድና የእድገት፣ የስራና አሁን እስካሉበት የሙያ ዘርፍ፣ እንዲሁም እንዴት ከአስመራ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መማርና…
Page 3 of 270