Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ አራተኛ ዓመት ተማሪ በሆነው ሠዓሊ ደረጀ ሰርኔሳ የተሣሉና የኦሮሞን ባህልና የሰዓሊውን ምናባዊ ፈጠራ የሚያሳዩ 40 ሥራዎች የቀረቡበት የሥዕል አውደ ርዕይ ነገ ይዘጋል፡፡ ሰዓሊው ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሠዓሊያን ማህበር ምስረታ ላይ ሥራዎቹን ያቀረበ ሲሆን በወሊሶ ሁለገብ አዳራሽ…
Saturday, 06 October 2012 13:14

“ስሌት” ፊልም ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በሱራፌል ኪዳኔ ተደርሶ በታጠቅ ኃይለማርያም እና ሱራፌል ኪዳኔ የተዘጋጀው “ስሌት” ፊልም ነገ በብሔራዊ ትያትር ይመረቃል፡፡ በአሻራ ፊልምስ የተዘጋጀውና 23 ተዋንያን እንደተሣተፉበት የተገለፀው ይኸው ፊልም ለየት ያለ ዘውግን ይዞ የተሠራና ከ13 ዓመት በታች ዕድሜ ላላቸው ታዳጊዎች ማየት የተከለከለ እንደሆነ አዘጋጆቹ ከትናንት…
Rate this item
(1 Vote)
“ሂቦንጐ” በሚለው የሃዲይኛ ስልቱ የሚታወቀው ድምፃዊ ስንታየሁ ጥላሁን የፍቅር ጥሪ በሚል ርዕስ የመጀመሪያ አልበሙን ከትናንት ወዲያ ምሽት H2O ክለብ አስመረቀ፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በሠራው ሂቦንጐ የተባለ ነጠላ ዜማ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘው “የፍቅር ጥሪ” አልበሙን ፤ በናሆም ሪከርድስ አሳታሚነት ለገበያ አቅርቧል፡፡
Saturday, 06 October 2012 12:59

“I” ኔ ለንበባብ በቃ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በሃሊማ ሙዘይን (ሃሊ) የተዘጋጀው “I” ኔ የተሰኘ የግጥም መድብል ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ከሁለት ወራት በፊት ቢታተምም፤ በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ለአንባቢያን ሳይደርስ መቆየቱ ፀሐፊዋ ለዝግጅት ክፍላችን ተናግራለች፡፡ 85 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ19 ብር እየተሸጠ ሲሆን 78 ግጥሞችን ይዟል፡፡በነርስ ሙያ ላይ ስትሰራ…
Rate this item
(0 votes)
ስምንት የዘፈን ክሊፖችን የያዘ የሳያት ደምሴ ቪሲዲ በሩብ ሚሊዮን ብር ተዘጋጅቶ በቅርቡ ለገበያ እንደሚቀርብ ናሆም ሪከርድስ ገለፀ፡፡ የሳያት ደምሴ ክፍል ሶስት የሙዚቃ አልበም ቪሲዲ 237.543 ብር ወጪ የተደረገበት ሲሆን፤ ከ87 በላይ ባለሙያዎችን አሳትፏል፡፡ቪሲዲውበአቀራረባቸው የተለዩ እንዲሆኑ ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው ስምንት ክሊፖች…
Saturday, 29 September 2012 10:17

“ሄሎ ኢትዮጵያ” ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሄሎ ኢትዮጵያ” የተሰኘው ፊልም ላይ ውይይት እንደሚያደርግ “ሲኔ ክለብ ደአዲስ” አስታወቀ፡፡ ውይይቱ የሚቀርበው ማክሰኞ ማምሻውን ፒያሳ አትክልት ተራ አካባቢ በሚገኘው አሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴ ነው፡፡