ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
 አንድ የቱርኮች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተቀምጠው እናትና ልጅ ይወያያሉ፡፡ልጅ:- እማዬ?እናት:- ወዬልጅ:- ስንት አባቶች ናቸው ያሉኝ?እናት:- ሰባት ናቸውልጅ:- መቼ መቼ አገባሻቸው?እናት:-የመጀመሪያውን ሰኞ ለታልጅ:- ሁለተኛውንስ?እናት:- ማክሰኞልጅ:- ሦስተኛውንስ?እናት- ዕሮብ ለታልጅ:-አራተኛውንስ?እናት:-ሐሙስ ለታልጅ:-አምስተኛውንስ?እናት:-ዓርብ ለታ?ልጅ:- ስድስተኛውንስ?እናት:-ቅዳሜ ለታልጅ:- ሰባተኛውንስ?እናት:- እሑድ…
Rate this item
(9 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ ኢትዮ-ኤርትሪያ ጦርነት ሊጀመር ሰሞን፤ አንድ ክስተት ላይ ተመርኩዞ በዚህ ጋዜጣ፣ ተረት መሰል ትርክት አቅርበን ነበር፡፡ አንዳንድ ዕውነት እጅግ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ ዕውነትና ተረት አንዳንዴ በጣም ከመቀራረባቸው የተነሳ አንዱ አንዱን ተክቶ የሁኔታዎች መግለጫ፣ አሊያም የሂደቶች አንዳች መተንተኛ ይሆናል፡፡…
Rate this item
(8 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አሮጌ ውሻ፤ ከጌታው ጋር የመጨረሻ የመለያያ ውይይት ያደርጋሉ፡፡ ጌታው - እንግዲህ ውሻ ሆይ! በህይወታችን በጣም ረዥም መንገድ ተጉዘናል፡፡ አያሌ ውጣ ውረዶችንም አልፈናል፡፡ የእናንተ የውሾች ሞቅ ያለው ኑሮ የጉልበታችሁ ዘመን ላይ ያለው፤ ወርቃማ ጊዜ ነው፡፡ ሰውም እንደ…
Rate this item
(7 votes)
ከዕታት አንድ ቀን፤ አንድ አንቱ የተባሉ፣ የደሩና የኮሩ የጥንት አርበኛ ፊታውራሪ፣ በአንድ የገጠር ከተማ ይኖሩ ነበር፡፡ እኒህ ሰው ጠላትን ባባረሩ ማግሥት የጀግንነት ተግባራቸው አልጠቅም ብሏቸው፤ ወደ ጫካ ወጣ ይሉና አደን ላይ ይሰማራሉ፡፡ ከርከሮ ካገኙ ከርከሮ፣ አውራሪስ ካገኙ አውራሪስ…ብቻ ያገኙትን የዱር…
Rate this item
(13 votes)
አንዲት የቆቅ ልጅ የስንዴ እሸት ትርክክ ብሎ በስሎ በሚገኝበት እርሻ አጠገብ ወጥመድ ተጠምዶ አይታ እናቷን፤ “እናቴ ሆይ፤ እሸት አምሮኝ ነበር፣ ከዚህ ማሣ ገብቼ እንዳልበላ ወጥመድ እንዳይዘኝ ሰጋሁ፣ ምን ይሻለኛል?” ስትል ጠየቀቻት፡፡እናቷም፤ “ተይ ልጄ ይቅርብሽ ትያዣለሽ አይሆንም” ብላ መከረቻት፡፡ ልጅቷ ግን…
Rate this item
(10 votes)
ሩሲያውያን አንድ ተረት አላቸው፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ በዋናው ከተማ ውስጥ እየተዘዋወረ ሳለ የጣት ቀለበቱ ይጠፋበታል፡፡ ወዲያው በጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ ያወጣል፡፡ “የጣት ቀለበቴን አግኝቶ ላመጣልኝ ሰው ወሮታውን እከፍላለሁ” የሚል ነው ማስታወቂያው፡፡ አንድ ተራ ወታደር ዕድለኛ ሆነና ቀለበቱን አገኘ፡፡ “ምን ባደርግ…