ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(16 votes)
ስሙ ያልታወቀ ፀሐፊን ጠቅሶ አንድ የኛ ፀሐፊ ያቀረበውን ለዛሬ ተረት እናርገው ዐጼ ቴዎድሮስ አንድ ቀን አንድ የሚያምኑትን ዘበኛ ይዘው፣ አልባሌ መስለው ከጨለመ በኋላ በሠፈሩ ይዞሩ ጀመር፡፡ በየጐጆው እየተጠጉ ያደምጡ ነበር፡፡ እኩሉ ያልተኛ እኩሉም ተኝቶ፡፡ ከዝያ ወዲያ ካንድ ወታደር ጐጆ ተጠግተው…
Rate this item
(30 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ታዋቂ እሥር ቤት ውስጥ አንድ ታዋቂ ኮንትሮባንዲስት ይታሠራል፡፡ ታሥሮም እንደተለመደው ለምርመራ ይጠራል፡፡ መርማሪ ለምን እንዳመጣንህ ታውቃለህ?እሥረኛአላውቅም መርማሪ ሰሞኑን አንተና ግብረ - አበሮችህ ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ ህጋዊ ሽፋን ያለው ብስኩት አላመጣችሁም?እሥረኛ፤ እሱን አውቃለሁ መርማሪ፤ አምጥተሃል አላመጣህም?እሥረኛ፤…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ሰዎች ወደጎረቤት አካባቢ ያለችን አንዲትን ለአቅመ - ሔዋን የደረሰች ኮረዳ ለወንድ ልጃቸው ፈለጓትና ሽማግሌዎች ወደልጅቷ ቤተሰቦች ተላኩ።ሽማግሌዎቹ የልጅቱ ቤተሰቦች ዘንድ ሲደርሱ፣ ቤት ገብተው ቆሙ፡፡ የልጅቱ ቤተሰቦችና ዘመድ - አዝማድ ሁሉ በአንድ ተርታ ተሰድረዋል፡፡…
Rate this item
(27 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ክፉኛ ይታመምና የአልጋ ቁራኛ ይሆናል፡፡ ባለቤቱ ቀደም ብሎ ህይወቷ አልፏል፡፡ ያለው አንድ ልጅ ብቻ ነው፡፡ የሚያስታምመውም እሱ ነው፡፡ በሰፈሩ በየምሽቱ የሚመላለስና በረት የሚያጠቃ አንድ ነባር ጅብ አለ፡፡ ሰው ሁሉ ይሄንን ጅብ ለመግደል ብርቱ ጥረት ያደርጋል፡፡…
Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ ጉረኛ ሰው በአንድ መንደር ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበረ፡፡ በድፍረት የማይከራከርበት ጉዳይ የለም፡፡ የሱን አሸናፊነት አጉልቶ ሌሎች ወንዶችን አኮስሶ ከማውራት ቦዝኖ አያውቅም፡፡ “ዛሬ አንዱን አንድ ቡና ቤት አግኝቼ ሳይቸግረው ለከፈኝ” ይላታል ለሚስቱ፡፡ ሚስትም፤ “በምን ጉዳይ ለከፈህ?”…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ቆንጂት ልትዳር ሽማግሌዎች መጥተው ልጅዎን ለልጃችን ብለው ይጠይቁና እሺ ተብለው፤ ቀን ተቆርጧል፡፡ የሠርጉ ዝግጅትም ተጠናቋል፡፡ ተደገሠ፡፡ ተበላ፡፡ ተጠጣ፡፡ “ሙሽሪት ልመጅ ሙሽሪት ልመጅ እሰው ሀገር ሄዶ የለም የእናት ልጅ እንዝርቱን ልመጅ ደጋኑን ልመጅ ምጣዱን…