ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 22 May 2021 12:26

ተጠያቂነትን የሚፈራ መሪ….

Written by
Rate this item
(19 votes)
ከመደናገር መነጋገር በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃች የዶ/ር ሳሙኤል ወልዴ ምጥን መፅሀፍ ውስጥ ለዛሬ ርዕስ አንቀፃችን የምትሆን ቁምነገረኛ አስተማሪ ፅሁፍ አግኝተን እንደሚከተለው አቀረብናት፡፡ ተጠያቂነትን የሚፈራ መሪ….ተጠያቂነት የሚፈራ መሪ፣የቤት ስራውን ሳይሰራ እንደሚቀመጥ ሰነፍ ተማሪ ነው። ከተጠያቂነት የሚሸሹ መሪዎች፤ ለዜጎቻቸው የስራ ሪፖርት ማሰማትም…
Rate this item
(10 votes)
ከእለታት አንድ ቀን፣ አንድ አዳኝ ነብር። የሚያድነው ወደ ጫካ ሄዶ ነው።ነብር ፍለጋ ወደ ደኑ ሊገባ ሲል አንድ መንገደኛ ያገኘዋል። መንገደኛው፤ “ወገኔ ወደምን እየገባህ ነው?” ይለዋል። “ነብር ላድን” ይላል አዳኙ“ነብር ከሳትከው አደገኛ መሆኑን ታውቃለህ?”አዳኙ፡- “ብስተው ወዲያውኑ አቀባብልና ደግሜ እተኩሳለሁ” አለው።መንገደኛው፡- “ዳግም…
Rate this item
(4 votes)
የምድር አውሬ ሁሉ መነገጃና መሰባሰቢያ አንድ ገበያ ነበር ይባላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አውሬሁሉ እገበያ ሲውል፤ አያ ጅቦ ቀርቶ ኖሯል፡፡ ማታ ሁሉም ከገበያ ሲመለስ ከጎሬው ብቅ ይልና መንገድ ዳር ይቀመጣል፡፡ ዝንጀሮ ስትመለስ ያገኛትና ገበያው እንዴት እንደዋለ ይጠይቃታል፡፡ “እቸኩላለሁ፤ ጦጢት ከኋላ አለችልህ…
Rate this item
(8 votes)
 አንዳንድ ተረት ተደጋግሞ ካልተነገረን አንጀት አይደርስም።የሚከተለውን ተረት ከአመታት በፊት ተርከነዋል። ዛሬም ይሄው እንተርከዋለን። ትምህርታዊነቱ ደግ ነው ብለን ነው። እነሆ!ከእለታት አንድ ቀን ሌሊት በጠፍ ጨረቃ ሶስት አህዮች ሳር ይግጣሉ።እንዳጋጣሚ የተራቡ ጅቦች በዚያው ገደማ ያልፉ ኖሮ አህዮቹን አዩአቸው። ከበቧቸውና “ለመሆኑ ማንን ተማምነው…
Rate this item
(6 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ጎጆ የሚወጡበት ቤት ለማግኘት በመሯሯጥ ላይ ሳሉና መንደሩን በመዳሰስ ሲዟዟሩ አንድ ደላላ ያገኛሉ። ደላላው፡- “ምን ዓይነት ቤት ነው የፈለጋችሁት?” አላቸው። ሚስትየው፡- “ግቢው ለብቻና ሰፋ ያለ፣ ከጎረቤት የማያገናኝ ፣ መብራትና ውሃ ለብቻው ቢሆን እንመርጣለን” አለች። ደላላው፡-…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ በመንገድ ላይ እየተጓዙ ሳለ አንድ አውራዶሮ አጥር ላይ ሆኖ ሲጮህ ያያሉ፡፡ ይሄኔ አላዋቂው፤ “ይሄ አውራ ዶሮ እዚህ መሬት ላይ ሲጮህ‘ኮ እመንግስተ - ሰማይም ልክ ይሄንኑ የሚመስል አውራ ዶሮ በዚሁ ሰዓት ይጮሃል” ይላል፡፡ አዋቂው…