Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በሰሜን ነፋስና በፀሐይ መካከል ጠብ ይፈጠራል፡፡ የሰሜን ነፋስ፡- “ፀሐይ ሆይ! በከንቱ አትድከሚ፡፡ በጉልበት ከእኔ የሚበልጥ ማንም የለም” ይላታል፡፡ ፀሐይም፡- “በተግባር እንፈታተሽ እንጂ በአፍ በማውራትማ ማንም ኃያል ነኝ ማለት ይችላል” ብላ መለሰችለት፡፡ የሰሜን ነፋስ፡- “በፈለግሺው ዓይነት መንገድ እንጋጠም…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ ዜጐች የከተማ ቦታን በሊዝ ብቻ እንዲይዙ የሚያስገድድ አዲስ አዋጅ ታውጇል፡፡ ይህ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የታወጀ አዋጅ “ለተሳለጠ፣ ለውጤታማ ለፍትሐዊና ለጤናማ የመሬትና የመሬት ነክ ንብረት ገበያ ልማት፣ ቀጣይነት ለተላበሰ የነጻ ገበያ ሥርዓት መስፋፋት፣ ግልጽና ተጠያቂነት የሰፈነበት የመሬት አስተዳደርና አጠቃቀም…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ድመት አንድ አውራ ዶሮ ታይና አድፍጣ ልትበላው ትፈልጋለች፡በእርግጥ ልትበላው አይገባትም በህጉ፡፡ አውራ ዶሮው በመሠረቱ ድመት አውራ ዶሮ የመብላት ባህል የላትም በሚል በቸልተኝነት ግቢው ውስጥ እየተጐማለለ ይዝናናል፡፡ አመሻሽ ላይ ነው፡፡ በመጨረሻ ድመቷ ዘልላ ከመያዙዋ በፊት፤ ምክንያት እንደሚያስፈልጋት…
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ልጆቹን ጠርቶ፣“በጣም ከማርጀቴ በፊት ካለኝ ነገር ሁሉ የምትመርጡትን ላወርሳችሁ እፈልጋለሁና ምርጫችሁን አሳውቁኝ፡፡ በኋላ ግን የወረሳችሁትን ነገር የት እንዳደረሳችሁት ትነግሩኛላችሁ” ይላቸዋል፡፡የመጀመሪያው ልጅ፤“አባቴ ሆይ፤ ለእኔ ገንዘብ ስጠኝ፡፡ በሀገሬ ላይ ትልቁ ባለፀጋ ሰው ተብዬ መኖር ነው የሚያስደስተኝ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሩሲያውያን ተረት እንዲህ ይላል:-አንድ ደሀ ገበሬ ለምስኪን እህቱ፤“ነገ በጠዋት ተነስቼ ወደ ጫካ እሄዳለሁ” ይላታል፡፡እህትየውም፤“ወደ ጫካ ለምን ትሄዳለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡“አደን ላድን ነው የምሄደው፡፡ ጥንቸል አድኜ ይዤ እመጣና ጥንቸሏን ሸጠን ምግብ እንገዛለን፡፡ ነገ ጠግበን ነው የምናድረው”” ይላታል፡፡“እስቲ እንዳፍህ ያርግልን” ትላለች፡፡
Saturday, 15 October 2011 10:52

መብላት ያስለመድከው ሲያይህ ያዛጋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ይጥስና ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ፍርድ ቤቱ በባለ ጉዳይ ተጨናንቆ ስለነበር ተራውን ሲጠብቅ እጅግ ብዙ ሰዓት ይቆያል፡፡ በመጨረሻ ተራው ይደርስና ዳኛው ፊት ይቀርባል፡፡ ዳኛውም፤ “ለዛሬ ሰዓት ስለደረሰ ነገ ተመለሰ” ሲሉ ቀጠሮውንያሸጋግሩታል፡፡ ባለጉዳዩም፤ በመከፋት ስሜት፤…