ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 11 July 2015 11:44

መሳም አምሮሽ፤ ጢም ጠልተሽ

Written by
Rate this item
(27 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በደጋው አገር የሚኖሩ ሁለት ጐረቤታም ገበሬዎች ነበሩ። ሁለቱም በሣር ቤት የሚኖሩና ኑሮ አልለወጥ ያላቸው ግን ታታሪ ሰዎች ነበሩ፡፡ “አንድ ቀን አንደኛው በድንገት የኑሮ ለውጥ አሳየ፡፡ የግቢውን አጥር አጠረ። የቤቱን የሣር ክዳን ወደ ቆርቆሮ ጣራ ለወጠ፡፡ ልጆቹ ደህና…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን እመት ጦጢት ምግብ ስትሰራ እንስሳት አገኟትና፤ “እመት ጦጢት?”“አቤት” አለች፡፡“ሽሮና በርበሬ ማን ያመጣልሻል?” አሏት፡፡ “ባሌ” አለች“ከየት ያመጣል?”“ሠርቶ፣ ወጥቶ፣ ወርዶ”“ሰርቆስ እንደሁ የሚያመጣው በምን ታውቂያለሽ?”“አምነዋለሁ”“ቂቤስ ከየት አመጣሽ?”“ባሌ አመጣልኝ”“ከየት ያመጣል?”“ሰርቶ፣ ወጥቶ - ወርዶ”“ሰርቆስ እንደሁ በምን ታውቂያለሽ”“ባሌን አምነዋለሁ”“ከዕለታት አንድ ቀን ሌላ ጦጢት…
Rate this item
(9 votes)
ከአይሁዳውያን ተረት ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ብቸኛ ጫማ ሰፊ በአንድ ከተማ ይኖር ነበር፡፡ የዚያ ጫማሰፊ አንድ ደንበኛ ጫማ ሊያሰራ መጥቶ ሳለ፤“ጫማዬን በትክክል አልሰፋህልኝምና አልከፍልህም” ይለዋል፡፡ጫማ ሰፊውም፣“ከዚህ በላይ ልሰፋልህ አልችልም፡፡ የሰፋሁልህን ያህል ልትከፍለኝ ይገባሃል” አለው፡፡“አልከፍልም”“ትከፍላለህ!”ግብ ግብ ገጠሙ፡፡ ጫማ…
Rate this item
(11 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ንጉሥ “አያ አምበሶ ታሟል እና ሄደን እንጠይቀው” ብለው የዱር አራዊት እመት ጦጢትን ይነግሯታል፡፡ እመት ጦጢትም፤ “እስቲ እናንተ ቀደም ብላችሁ ሂዱ፡፡ እኔ፤ አያ አምበሶ የሚመገበውን ምግብ ለማዘጋጀት የሚጠቅመውን ራሺን ልሸማምት” አለቻቸው፡፡ የዱር አራዊቱ ወደ አያ አምበሶ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በአለቃው የተመረረ ቻይናዊ፣ ቢሮ ይገባና ለአለቃው እንዲህ ይላቸዋል፡- “ከእንግዲህ እንደ በረዶ ዳክዬ ወደሩቅ አገር መሄድ ይሻላል”አለቅዬውም፤ “ምን ለማለት ፈልገህ ነው?” ይሉታል፡፡ ቻይናዊው እንዲህ ሲል መለሰ፣ “አውራ ዶሮን ልብ ብለው ተመልክተዋል? የአምስት ምግባረ ሰናይ ተምሳሌት ነው፡- ጭንቅላቱ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ቹዌንጌር የሚባል አንድ የቺን ልዑል ነበረ፡፡ ይህ ልዑል ቀን ጐሎበት ወደሌላ ቼንግ ወደሚባል አገር ተሰደደ፡፡ ወደ አገሩ እስኪመለስም በድህነት፤ “ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ”እያለ በቻይኒኛ አሳዛኝ ህይወቱን ይመራ ጀመር፡፡ አንድ ቀን በተሰደደበት አገር በቼንግ…