ርዕሰ አንቀፅ
አያዩት ግፍ የለ፤ አይሰሙት ጉድ የለ!ካራ በዕርግብ አንገት፣ ለዕርድ እየሳለ“ሠይጣን ሰለጠነ”፣ በደም ተኳኳለ!!!ሌላነት(Otherness) የሚሉት አዲስ ሾተል አለው ፀረ-ሰው ለመሆን፣ ማልዶ የሞረደው፡፡“ዕወቁኝ” ነው የሚል፣ ይህ የገዳይ ቢላሌላም ቋንቋ የለው፣ ወትሮም ለሰው- በላ፡፡ (ይሄን በላዔ-ሰብ፣ ማነው ስሙ? አትበሉስሙን መጥራት ለሱ፣ ነውና እኩይ…
Read 4952 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ኢጣሊያዊ የማፊያ መሪ (የዘራፊ፣ የመንታፊና ገዳይ ቡድን መሪ) መሞቻው ጊዜ ደርሶ ኖሮ የልጅ ልጁን ጠራው፡፡ ከዚያም፤ “የልጅ ልጄ ያስጠራሁህ ለዋዛ አይደለም፡፡ በደንብ አዳምጠኝ”“እሺ አያቴ፡፡ ምን ልትለኝ ፈልገሃል?”“እንግዲህ መሞቻዬ ተቃርቧል”“አያቴ፣ ለምን እንዲህ ትላለህ?” “በጣም ደህና እኮ ነህ?”…
Read 5651 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Tuesday, 14 April 2015 08:01
“ለሰው እንተርፋለን እንኳን ለራሳችን…” (አገራዊ መፈክር) “ሳይተርፋት አበድራ ሳትቀበል ሞተች!” (አገራዊ ተረት)
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ በመንገድ ላይ እየተጓዙ ሳለ አንድ አውራዶሮ አጥር ላይ ሆኖ ሲጮህ ያያሉ፡፡ ይሄኔ አላዋቂው፤ “ይሄ አውራ ዶሮ እዚህ መሬት ላይ ሲጮህ‘ኮ እመንግስተ - ሰማይም ልክ ይሄንኑ የሚመስል አውራ ዶሮ በዚሁ ሰዓት ይጮሃል” ይላል፡፡ አዋቂው…
Read 5123 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባላገር አንድ የማያውቀው ጫካ አቋርጦ ወደ መንገዱ ሊወጣ ሲጓዝ፤ አንድ የንጉሥ ልጅ በፈረስ ሆኖ ሲንሸራሸር ባላገሩን ያገኘዋል፡፡ ባላገሩ እጅ አልነሳም ልዑሉን፡፡ አልተሸቆጠቆጠም፡፡ ልዑሉ በጣም ገረመው፡፡ በአገሩ ደንብ ንጉሥን አክብሮ ለጥ ብሎ እጅ መንሳት ነበረበት፡፡ ባያውቅ ነው…
Read 4981 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ቆቅ ሰባት ልጆቿን ይዛ ከቤት ወጥታ መንገድ ትጀምራለች፡፡ 1ኛዋ ጫጩት - እማዬ ወዴት ነው የምንሄደው?እናት - ቆቅ - ወደሩቅ አገር 2ኛዋ ጫጩት - እዚያ አገር ምን አለ?እናት ቆቅ - የተሻለ ኑሮ 3ኛዋ ጫጩት - የተሻለ ኑሮ…
Read 7479 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ለአቅመ -ሄዋን የደረሰች የደረሰች ሴት ልጅ የነበረቻቸው እናትና አባት በአንዲት መንደር ይኖሩ ነበር፡፡ ልጅቱ ከቀን ቀን እየወፈረች ሆዷ እየሞላ ትሄዳለች፡፡ የመንደሩ ሰው ሊጠይቃቸው ሲመጣ ጥያቄው አንድ ዓይነት ሆነ፡፡ አንዷ ትመጣና፤ “እንዴት ዋላችሁ?”“ደህና እግዚሃር ይመስገን”“ጤናዎትን እንዴት ከረሙ?”“አልፎ…
Read 6701 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ