ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 25 December 2021 12:49

ባል ሳይገኝ ሚዜ ታማርጣለች

Written by
Rate this item
(5 votes)
የዛሬ ርዕሰ አንቀፃችንን ሁነኛ በምንለው ግጥም እናቀርበዋለን።አባቴ ለኔ አልነገረኝ…የታሪኬን ቅኔ ስንኝአባቴም ለእኔ አልነገረኝእኔም ለልጄ አልነገርኩኝ፡፡ታሪካችን…….እንደ ጽላታችን ሩቅእንደ ልቦናችን ድብቅእንደ ነጻነት ቅጥልጥል እንደባርነት ጭልምልምእንደ ጨዋነት ስልምልምእንደ አበሽነት ግብረ ገብእንደ ገበራችን ድርብታሪካችን……ተጓዥ እንደ ዓባይ ውሃጦረኛ እንደ መሳፍንትእንደ ቋጥኝ ጥርብ ደንጊያ፤ እንደ ላሊበላ…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ጳውሎስ ኞኞ፣ “አንድ ጥያቄ አለኝ” የሚል የጋዜጣ አምድ ነበረው። አስቂኝ ጥያቄ ይጠይቃል። አስቂኝ መልስ ይሰጣል። (በዛሬ ጊዜ እንደዛ ያለ ፕሮግራም ወይም አምድ ባለመኖሩ ብዙ ቁምነገር- አዘል ቀልድ አምልጦናል።)ጥቂቶቹን እናስታውስ፡-“ለአንድ ጥያቄ አለኝ” አምድ አዘጋጅጥያቄ -…
Rate this item
(6 votes)
የሀገራችን ፈላስፋና የታሪክ ምሁር እጓለ ገብረ ዮሀንስ “የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ፡፡” ብለው በጻፉት መፅሐፍት ውስጥ የሚከተለው ግጥም ይገኛል፡-ወጣቶች አነሱ ግንባራቸውን፤ ሊጠይቁ እኛን“ታውቁት እንደሆነ እስኪ ንገሩን”ባቀበቱ ዙሪያ መንገድ ይኖርን?፤ቪርጂልዮ መለሰ እንዲህም አላቸው-“መስሏችሁ ይሆናል እኛ የምናውቀውምንገደኞች ነን እኛም እንደናንተውትንሽ ቀድም አልንይ የደረስን አሁን…
Rate this item
(7 votes)
የአይሁዶች ተረት ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ተፈላሳፊ ሰው በአንድ የገጠር ከተማ ይኖር ነበር። እያነበበና እየተመራመረ ሳለ፣ የሰፈር ልጆች ይመጡና፤“ምክር ስጠን… አስተምረን… አንድ ታሪክ ንገረን ወዘተ” እያሉ ያስቸግሩታል። አንድ ቀን ፈላስፋው፤ “ለምን አንድ የውሸት ታሪክ ፈጥሬ አባርሬያቸው አላርፍም” ብሎ ያስብና፤“ልጆቼ፤…
Rate this item
(6 votes)
 ሓቂ አተወካ እንተበልዎስ፣ ደሓን ሳዕኒ ተኸዲነ ኣለኹ በለ (የትግረኛ ተረት) አንዳንድ ተረትና ምሳሌ አንዴ ተነግሮ አልደመጥ ይላል። ስለዚህ ደግመን እንድንተርተው እንገደዳለን። የሚቀጥለው ተረትም የዚህ ዓይነት ነው።ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እግረ-ጠማማ ገበሬ፣ ዘር ሊዘራ ወደ እርሻው ሄዶ ዘርቶ ሲመለስ፣ አለቃ ገብረሃናን…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልጅ ሁልጊዜ መኝታ ቤቱን ይዘጋና ይፀልያል፡፡ “አምላኬ ሆይ ያባቴን የንጉሱን መንግስት ወራሽ እሆን ዘንድ እባክህ ያረጀውን አባቴን በግዜ ከዚህ አለም አሰናብትልኝ” ይላል። ይህንን የልጁን ፀሎት የሰማው አባት፤ አንድ ቀን በጨለማ መልዕክተኛ መላዕክት ተመስሎ፤ “ወጣት ሆይ፤ ፀሎትህ…