ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ባል ሚስቱ ድርስ እርጉዝ ሆና ሳለ፣ በየማታው ይጨቀጭቃት ነበር፡፡ ሚስት - አንተ ሰውዬ ለምን ቃልህን አታከብርም? ትላለች፡፡ ባል - የምን ቃል? ሚስት - ጭራሽ የገባኸውንም ቃል ረስተኸዋል? ባል - አልረሳሁትም፡፡ ሚስት - ታዲያ ምነው ዕቃውን አላመጣህም?…
Read 15845 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን እመት ጦጢት አንድ ዋርካ ላይ ጥፍር ተደርጋ ታሥራ፣ አላፊ አግዳሚውን “እባካችሁ ፍቱኝ ወይም አስፈቱኝ” እያለች ትለምናለች፡፡በመጀመሪያ የመጣው አንበሳ ነው፡፡አንበሳ - “እመት ጦጢት ምን አጥፍተሽ ነው የታሠርሽው?” ሲል ጠየቃት፡፡ጦጢትም - “አልበላም ብዬ ነው የታሠርኩት” አለች፡፡አንበሳም - “አንቺ እንኳን…
Read 16588 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 21 March 2020 12:53
“እጅህን ባህሩ ውስጥ ክተት፡፡ ካገኘህ አሣ ትይዛለህ፡፡ ካጣህ እጅህን ታጥበህ ትወጣለህ”
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰውዬ ሠፈር ውስጥ ሲዘዋወር አንድ መንገደኛ ያገኝና አብረን እንሂድ ይባባላሉ፡፡ “ወዴት ነው የምትሄደው ወዳጄ?” አለ የሠፈሩ ሰውዬ፡፡“ዘመድ ለመጠየቅ ወደ ሩቅ አገር እየሄድኩ ነው” አለ መንገደኛው፡፡ “እኔም የምሄደው ቅርብ አይደለም”“የተወሰነ ርቀት አብረን እንጓዛ?”“ደስ ይለኛል”አብረው መሄድ ጀመሩ፡፡ ሠፈር…
Read 14592 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ብዙ አህዮች በጠፍ ጨረቃ መንገድ ይጀምራሉ፡፡ አንዲት ቀበጥ አህያ ከመካከላቸው አለች፡፡ ግጦሽ አግኝተው እንደ ልባቸው ከጋጡ በኋላ ይቺ ቀበጥ አህያ፤‹‹የዚህ አካባቢ ሳር እምብዛም አይጣፍጥም፡፡ ወደሚቀጥለው መንደር እንሂድና የተሻለ ሣር እንፈልግ›› ትላለች አባወራው አህያ፤‹‹ሣር ሣር ነው፡፡ ዝም ብለሽ…
Read 14850 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የቄስ ትምህርት በመማር ላይ የነበረ ዳተኛ ተማሪ በአንድ መንደር ይኖር ነበር፡፡ ይሄ ልጅ ሰበበኛ ልጅ ነው፡፡ አንድ ቀን አባቱ ልጁ እቤት ተቀምጦ ሳለ ድንገት ይመጣል፡፡ አባት፤ “አንተ?!” አለው በቁጣ፡፡ ልጅ “አቤት አባዬ”“ትምህርት የለም እንዴ?” እቤት ምን…
Read 14569 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አባትና ልጅ ስለ አንድ ስላስቸገራቸው ጅብ ይወያያሉ፡፡ አባት - እኔ የምልህ የኔ ልጅ ይሄ የሠፈራችን ጅብኮ ለያዥ ለገራዥ አስቸገረ፤ ምን ይሻላል?ልጅ - አባዬ፤ እኔም ግራ ገብቶኛል አባት - እንዴ በቅርቡ ጋሼ ታደሰ ግቢ ገብቶ አንድ ጊደር ወሰደ፡፡…
Read 14241 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ