ዜና

Rate this item
(0 votes)
 ባለፉት 50 ዓመታት ከ8ሚ. በላይ ዜጎችን መድረስ ችሏል በአሁኑ ወቅት 700ሺ ዜጎች የፕሮጀክቱ ተጠቃሚዎች ናቸው ትልቅ የሀገር ሃብት ነውና መከበርና መጠበቅ አለበት ተብሏልላለፉት አምስት አሰርት ዓመታት የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ያጡና የቤተሰባቸውን እንክብካቤ ለማጣት በአደጋ ላይ ያሉ ህፃናትን የቤተሰብ እንክብካቤና ጥበቃ…
Rate this item
(1 Vote)
ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ያደረጉት አቶ ጥበበ እሸቱ ለመቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ከ2.5 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍና ለ7ሺ500 አረጋውያን ሙሉ ወጪውን በመሸፈን የምሣ ማብላት መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ አቶ ጥበበ ትላንት ሚያዝያ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በመቄዶንያ ማዕከል በመገኘት…
Rate this item
(1 Vote)
የፍየል ዋጋ አይቀመስም - የበግ ቅናሽ አሳይቷልየትንሳኤ በዓል የገበያ ዋጋ ከገና በዓል የገበያ ዋጋ አንፃር መጠነኛ መሻሻል ማሳየቱን ነጋዴዎችና ሸማቾች ተናገሩ፡፡ የአዲስ አድማስ ሪፖርተሮች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ትልልቅ የገበያ ቦታዎችን ከቃኙ በኋላ ባገኙት መረጃ ነው የበዓል ግባቶች የዋጋ ሁኔታ…
Rate this item
(2 votes)
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች መካከል፣ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ዙሪያ፣ “ሰላም ፈላጊ እና ጦርነት ፈላጊ አለ” በሚል እየተፈጠረ ያለው የልዩነት ትርክት ስህተት ነው፤ ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ ጄነራሉ ባለፈው ረቡዕ ሚያዝያ 23 ቀን…
Rate this item
(0 votes)
ሕብረት ባንክና ማስተር ካርድ የቅድመ ክፍያ ህብር ማስተር ካርድ አገልግሎትን አስተዋወቁ።ሁለቱ ተቋማት ከትላንት በስቲያ ሀሙስ በህብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ ነው አገልግሎቱን በጋራ ያስተዋወቁት፡፡ህብረት ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር እውን ያደረገው ህብር የቅድመ ክፍያ ሕብር ማስተር ካርድ አገልግሎት ደህንነቱ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ንብረት የሆነው “ዲፒ ወርልድ ኩባንያ” የሚያስተዳድረው የበርበራ ወደብ፣ የኢትዮጵያን 30 በመቶ ጭነት እንዲያስተናግድ የሶማሌላንድ ባለሥልጣናት ማቀዳቸው ተነገረ፡፡ በዚህም መሰረት የወደብ አጠቃቀምና የጉምሩክ ሥርዓቶችን የተመለከተ ስምምነት በኢትዮጵያና ሶማሌላንድ መካከል መፈረም እንዳለበት የተገለጸ ሲሆን፤ ስምምነቱ በሚቀጥሉት 60 ቀናት ተጠናቅቆ…
Page 1 of 438