ዜና

Rate this item
(1 Vote)
- በሀገሪቱ ያሉ የግል ንግድ ተቋማት ዋንኛ ችግር የፀጥታና የደህንነት ስጋት ነው ተባለ - መንግስት የዜጎችን ደህንነት እንዲያስጠብቅ ጥሪ ቀርቧል በአገሪቱ ባሉ የግል የንግድ ተቋማት በተለይም በአግሮ ኢንዱስትሪ፣ በዲጅታል ማርኬቲንግና በቱሪዝም ዘርፍ ላለው እንቅስቃሴ ዋንኛው ችግር የጸጥታና ደህንነት ስጋት መሆኑንና…
Rate this item
(4 votes)
 - በመጀመሪያው ዙር 75ሺ የቀድሞ ተዋጊዎችን የመበተኑና ከማህበረሰቡ ጋር የሚቀላቀል ስራ ከ150 ሚ.ዶላር በላይ ያስፈልገዋል ተብሏል - በመጀመሪያው ዙር ከሚበተኑት ተዋጊዎች መካከል 50ሺ ያህሉ የሚገኙት በትግራይ ክልል ውስጥ ነው ትጥቃቸውን የሚፈቱ የቀድሞ ተዋጊዎችንና በመበተን ሰላማዊ ኑሮ እንዲመለሱ ለማስቻል የተቋቋመው የብሔራዊ…
Rate this item
(5 votes)
የኢሰመኮ ሪፖርትበኦሮሚያ ክልል የሚፈጸሙ ጥቃቶች በመንግስት የጸጥታ ኃይሎችና በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የሚፈጸሙ ናቸው የአስገድዶ መሰወር ወንጀል የሚፈጸምባቸው ሰዎች የሚያዙት የሲቪልና የደንብ ልብስ በለበሱ የመንግስት ጸጥታና ደህንነት ሰራተኞች መሆኑ ተጠቁሟልመደበኛ ባልሆኑ ማቆያዎች የታሰሩ፤ የተጠረጠሩበትን ወንጀል እንዲያምኑ “ድብደባ እና ግርፋትን ጨምሮ ሌሎች…
Rate this item
(4 votes)
ሰሞኑን በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢጋድ ሰላም አፈላላጊ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ የሰጡት አስተያየት በእጅጉ እንዳስደነገጣቸውና ቅር እንዳሰኛቸው የሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ። የሱዳን የውጪ ጉዳይ ሚንስቴር ትናንት ባወጣው መግለጫ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ በሱዳን ላይ ” የአየር…
Rate this item
(7 votes)
ለግዥ ከወጣው የተጋነነ ገንዘብ በተጨማሪ ምትክ ቦታ ተሠጥቷል ተብሏልየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ባለአክሲዮን ለሆነበት የአዲስ አፍሪካ የስብሰባና ኤግዚቢሽን ማእከል ማስፋፊያ በሚል በግንባታ ላይ ለሚገኝ ህንጻ፣ 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ከፍሎ እንደገዛው ምንጮች ጠቁመዋል። ጉዳዩን ይበልጥ አስገራሚ ያደረገው ለግዥ…
Rate this item
(4 votes)
በአፍሪካ የነዳጅና ቅባቶች ሥርጭትና ግብይት፣ ግንባር ቀደም የሆነው የሊቢያ ኦይል ግሩፕ፤ ሰፊውን የፓን አፍሪካ የችርቻሮ (ሪቴይል) መሸጫዎችና የነዳጅ ምርቶች መሸጫ አውታረ መረቡን አዲስ ብራንድ ይፋ አደረገ፡፡ኢትዮጵያን ጨምሮ በ17 የአፍሪካ አገራት በነዳጅና ቅባቶች ሥርጭት፣ በመኪና እጥበት እንዲሁም በካፌ አገልግሎት የሚታወቀው ኦላ…