ፖለቲካ በፈገግታ
የሁለት ምርጫዎች ወግ” ደራሲ አጓጊ ልቦለድ ይፃፉልን ኢህአዴግን እንኳን ከ”ናዳ” አተረፈህ እንበለው! ቦታው አሜሪካ ነው፡፡ በሴፕቴምበሩ 9/11 አሸባሪዎች በፔንታጐን ላይ አሰቃቂ ጥቃት ሰንዝረው በሺዎች የሚቆጠሩ ንፁሃን ዜጐች ከሞቱ በኋላ የቻይና ጠ/ሚኒስትር ፕሬዚዳንት ቡሽን ለማፅናናት ስልክ ይደውላሉ፡፡ “ሚስተር ቡሽ፤ በደረሰው ጥቃት…
Read 3293 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዲሞክራሲ ማለት መስማት የምትፈልገውን ከነገሩህ በኋላ አምባገነኖችን የምትመርጥበት ሥርዓት ነው፡፡ አላን ኮሬን (እንግሊዛዊ ፀሐፊና ተረበኛ) *** ቢሮክራሲ የዲሞክራሲ እንቅፋት አይደለም፤ አይቀሬ የዲሞክራሲ ማሟያ እንጂ፡፡ ጆሴፍ አሎይስ ሹምፒተር (ኦስትርያ ተወላጅ አሜሪካዊ ኢኮኖሚስት) ***
Read 3319 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ፖለቲካዊ ወጌን በ “ፈገግታ” ለመጀመር በማሰብ ወደ ቁም ነገር ከማለፋችን በፊት ሁለት ቀልዶችን ጣል ላድርግላችሁ፡፡ ኩባ ውስጥ ነው አሉ፡፡ አገሪቷን ለግማሽ ክ/ዘመን (50 ዓመት ገደማ) አንቀጥቀጠው ከገዙ በኋላ ሥልጣናቸውን ለወንድማቸው ያወረሱት አምባገነኑ የቀድሞ የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ ላይ ያነጣጠረ ፊልም…
Read 5297 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለመንግስትና ፖለቲካ የህዝብ ድምፅ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው፡፡ አልኩይን (የእንግሊዝ ካህን፣ የሥነ መለኮት ሊቅና ምሁር)ህዝቡ እየገዛሁ ነው ብሎ እንዲያስብ አድርገው፤ ያን ጊዜ ይገዛልሃል፡፡ ዊልያም ፔን (እንግሊዛዊ ሰባኪና ቅኝ ገዢ)
Read 3568 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አልጋ ይዤም ቢሆን ሥልጣን አለቅም - ሙጋቤአላህ ከፈቀደልኝ ቢሊዮን ዓመት ብገዛስ? - የጋምቢያ ፕሬዚዳንት በርከት ያሉ ትላልቅ ፖለቲከኞች ናቸው - የኢትዮጵያ ሳይሆን የአሜሪካ፡፡ አንድ የአሜሪካ ግዛት ውስጥ የሚካሄድ የልማት እንቅስቃሴ ለመጐብኘት በትልቅ አውቶብስ ይጓዛሉ፡፡ የሚበዛውን ርቀት አገባደው ወደ ስፍራው ለመድረስ…
Read 3951 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ስለሥልጣንገደብ የለሽ ሥልጣን ያለው ሰው ሁሉንም ነገር መፍራት ይገባዋል፡፡ ፒሬ ኮርኔይሊ - (ፈረንሳዊ ፀሃፌ ተውኔት) የሥልጣን ሰዎች የንባብ ጊዜ የላቸውም፡ የማያነቡ ሰዎች ደግም ለስልጣን ብቁ አይደሉም፡ ማይክል ፉት (እንግሊዛዊ ፖለቲከኛና ፀሃፊ)
Read 3324 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ