ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏል60ኛው ዓመታዊ የህክምና ጉባኤና ዓለማቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ሊካሄድ ነውየኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በ4 ዘርፍ ሽልማቶችን ይሰጣልበጉባኤው ከ100 በላይ ድርጅቶች ይሳተፉበታል ተብሏልጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማግኘት የሚችል ጤናማና የበለፀገ ማህበረሰብ…
Rate this item
(1 Vote)
በቅርቡ 16 እህት ኩባንያዎችን እንደሚከፍት ተጠቁሟል* በቀጣዮቹ ወራት 24 የቴክኖሎጂ ፕላትፎርሞችን ተደራሽ ያደርጋልፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ፤ ከገበሬው ቴክኖሎጂ ሶሉሽን የተሰኘ እህት ኩባንያ በመመሥረት ስድስት የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎችን አስተዋወቀ፡፡ TርTዝ ብላክ፤ የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎቹን ያስተዋወቀው ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ሰንጋተራ በሚገኘው የኩባንያው ዋና መ/ቤት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
”ይህን ሳያዩ ቤት እንዳይገዙ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ አርኪ የሪል እስቴት ኤክስፖ፤ ከየካቲት 15- 17 ቀን 2016 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ በዚህ ኤክስፖ ላይ ሪል እስቴት አልሚዎች ቤት በማቅረብ ሲሳተፉ፣ ባንኮች ደግሞ ፋይናንስ በማቅረብ እንደሚሳተፉ አዘጋጆቹ ጠቁመዋል፡፡በኢንቴርየር ዲዛይን (ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም በዘንድሮው መንፈቅ ዓመት 42.86 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና አጠቃላይ የደንበኞቹ ብዛት 74.6 ሚሊዮን መድረሱን አስታውቋል፡፡ኩባንያው ይህን ያስታወቀው ሰሞኑን በስካይ ላይት ሆቴል የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለመገናኛ ብዙኃን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን፤ ሪፖርቱ ከሐምሌ 2015…
Rate this item
(0 votes)
የዘንድሮ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ይፋዊ ስፖንሰር ነውየሞባይል ቴክኖሎጂ ብራንዶች አምራቹ ቴክኖ ሞባይል፤ ሰሞኑን ስፓርክ 20 ፕሮ ፕላስ (Spark 20 Pro+) የተሰኘ አዲስ ስማርት ሞባይሉን ያስተዋወቀ ሲሆን፤ ምርቱ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተራቀቀ፣ እጅግ ከፍተኛ የካሜራ ጥራትና የፕሮሰሰር አቅም እንዲሁም ለረጅም ጊዜ…
Rate this item
(0 votes)
ሮክስቶን በ1ቢ.ብር የመኖርያ አፓርትመንቶች እየገነባ ነው የጀርመኑ ሪልእስቴት ሮክስቶን ኢትዮጵያ፤ ታዋቂዋን ተዋናይት፣ የሚዲያ ባለሞያና ግንባር ቀደም የአረንጓዴ ልማት ተሟጋች አርቲስት አምለሰት ሙጬን፣ የከፍታ አፓርትመንቶች ብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን ሰሞኑን አስታውቋል፡፡ የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በሪልእስቴት ኢንቨስትመንት ላይ…
Page 2 of 82