ከአለም ዙሪያ
በሰሃራ በረሃ ውስጥ በሚገኘውና አልጀሪያንና ሞሮኮን በሚያዋስነው ተራራማ አካባቢ ከ37 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ባለፈው ሰኞ ማለዳ ላይ ያልተጠበቀ በረዶ መጣሉን የእንግሊዙ ሜትሮ ጋዜጣ ዘግቧል፡፡ በረዶው ለአንድ ቀን ያህል ከቆየ በኋላ መቅለጡን የጠቆመው ዘገባው ፤ በሰሃራ በረሃ በረዶ ሲጥል ይህ…
Read 2281 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ታዋቂው የድረገጽ ኩባንያ ያሁ፣ ከ1 ቢሊዮን በላይ የያሁ አካውንቶች የኢንተርኔት መረጃ ዘራፊዎች ከሶስት አመታት በፊት የፈጸሟቸው የሚስጥራዊ መረጃ ዝርፊያ ጥቃቶች ሰለባ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ያሁ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ እንዳለው፣ እ.ኤ.አ በ2013 በተፈጸሙ ጥቃቶች ከአንድ ቢሊዮን በላይ የድረገጹ ተጠቃሚዎች ስም፣ የስልክ ቁጥር፣ ሚስጥራዊ…
Read 1289 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
- ታዋቂ ድምጻውያን በበዓለ ሲመቱ ላይ አንዘፍንም ብለዋል - ለመዝፈን ቃል የገባችው አንዲት ድምጻዊት ብቻ ናት ታዋቂዋ ድምጻዊት ሴሌን ዲዮን ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአንድ ወር በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ በሚከናወነው በዓለ ሲመታቸው ላይ የሙዚቃ ስራዎቿን እንድታቀርብ ያቀረቡላትን ግብዣ አልቀበልም…
Read 1885 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የኢራን መከላከያ ሚ/ር፤ አለም በትራምፕ አገዛዝ ወደ ጦርነት ልትገባ ትችላለች አሉ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባለፈው ሰኔ የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ፕሮግራም ላይ፣ የአንድን ፖሊስ ጠመንጃ በመንጠቅ ትራምፕን ለመግደል ሞክሯል የተባለው እንግሊዛዊ ወጣት የአንድ አመት እስራት እንደተፈረደበት ዘ ኢንዲፔንደንት ዘግቧል፡፡ማይክል ሳንፎርድ የተባለው…
Read 4267 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 18 December 2016 00:00
ባለፉት 2 አመታት 50 ሺህ ያህል የአይሲስ ታጣቂዎች መገደላቸው ተነገረ
Written by Administrator
ባለፉት 2 አመታት በሶርያና በኢራቅ 50 ሺህ ያህል የአሸባሪው ቡድን አይሲስ ታጣቂዎች መገደላቸውን አንድ የአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን ማስታወቃቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ባለስልጣኑ የተገደሉትን የአይሲስ ታጣቂዎች በተመለከተ “የተገመተው ቁጥር ይህን ያህል መድረሱ አሜሪካና ጥምር ሃይሉ በአሸባሪው ቡድን ላይ የከፈቱት ዘመቻ ምን ያህል…
Read 1262 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በመላው ዓለም 259 ጋዜጠኞች በእስር ላይ ይገኛሉ በተለያዩ የአለማችን አገራት በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች ቁጥር በተገባደደው የፈረንጆች አመት 2016 ላይ 259 መድረሱን ያስታወቀው ሲፒጄ የተባለው አለማቀፍ የፕሬስ ተሟጋች ቡድን፣ የጋዜጠኞችን እስር በማጥናት ይፋ ማድረግ ከጀመረበት ከ1990 ወዲህ ከፍተኛው በእስር ላይ…
Read 1287 times
Published in
ከአለም ዙሪያ