ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(0 votes)
 የማያውቋቸውን የተቸገሩ ሰዎች በመርዳት፣ ለበጎ ምግባር ገንዘብ በመለገስና በበጎ ፈቃድ ስራዎች ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ አላቸው የተባሉት ኬንያውያን፤በልግስና ከአፍሪካ የአንደኛ፣ ከአለም አገራት ደግሞ የ11ኛ ደረጃን መያዛቸውን ሰሞኑን የወጣ አንድ አለማቀፍ ጥናት አመልክቷል፡፡ቻሪቲስ ፋውንዴሽን የተባለ ተቋም በ128 የአለማችን አገራት ላይ የሰራውን ጥናት…
Rate this item
(3 votes)
የፔሩ ፕሬዚዳንት ማርቲን ቪዝካራ ባለፈው ሰኞ የአገሪቱን ምክር ቤት መበተናቸውን ተከትሎ፣ ላቲን አሜሪካዊቷን አገር በጊዜያዊነት እንዲያስተዳድሩ የተመረጡት ሜርሴድስ አራኦዝ ቃለ መሃላ ፈጽመው ስልጣን ከተረከቡ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ሜርሴድስ አራኦዝ ሰኞ የያዙትን የምክትል ፕሬዚዳንትነት ስልጣን፣ ማክሰኞ…
Rate this item
(1 Vote)
 234 ሜ. ቁመት ያለው ህንጻው 203 ሚ. ዶላር ፈጅቷል በአፍሪካ አህጉር እጅግ ረጅሙ ህንጻ እንደሆነ የተነገረለትና 234 ሜትር ቁመት እንዲሁም 55 ወለሎች ያለው የደቡብ አፍሪካው ሊዎናርዶ ሰማይ ጠቀስ ህንጻ ከሳምንታት በኋላ በይፋ ተመርቆ ስራ እንደሚጀምር ሲኤንኤን ዘግቧል፡፡ሌጋሲ ግሩፕና ኔድባንክ የተባሉ…
Rate this item
(0 votes)
ህንድ ከአለማችን አገራት መካከል እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ዜጎቿ በውጭ አገራት የሚኖሩባት ቀዳሚዋ አገር መሆኗንና አገሪቷ በመላው አለም የሚገኙ ህንዳውያን ዲያስፖራዎች ቁጥር በ2019 የፈረንጆች አመት 18 ሚሊዮን ያህል መድረሱን ወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በርካታ ቁጥር ያላቸው ዲያስፖራ ህንዳውያን የሚኖሩባት…
Rate this item
(0 votes)
የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር አሰድ ሃሪሪ ከአንዲት ደቡብ አፍሪካዊት ሞዴል ጋር የድብቅ የፍቅር ግንኙነት መጀመራቸውንና ከ16 ሚሊዮን ዶላር በላይ በስጦታ መልክ ሰጥተዋል መባሉን ኒውዮርክ ታይምስ ዘግቧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ካንዲስ ቫን ደር ሜርዌ ከተባለችው ታዋቂ ደቡብ አፍሪካዊት ሞዴል ጋር ከስድስት አመታት በፊት…
Rate this item
(0 votes)
በአሜሪካ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ሮቦቶች ሰዎችን በመተካት የሚያከናውኑት ስራ እያደገ መምጣቱንና በመጪዎቹ አስር አመታት ጊዜ ውስጥ በአገሪቱ 200 ሺህ ያህል የባንክ ሰራተኞች ስራ በሮቦቶች ይነጠቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፎክስ ኒውስ ዘግቧል፡፡ዌልስ ፋርጎ የተባለ ተቋም የሰራውን ጥናት ጠቅሶ ዘገባው እንዳለው፣ የአሜሪካ ባንኮችና…