ከአለም ዙሪያ
የፓኪስታን አለማቀፍ አየር መንገድ ባለፈው ጥር ወር ላይ ከካራቺ ወደ ሳኡዲ አረቢያዋ ከተማ መዲና ባደረገው በረራ፣ መጫን ከሚገባው የመንገደኛ ቁጥር በላይ 7 ትርፍ መንገደኛ መጫኑን እንዳመነ ኒውስ 18 ድረ-ገጽ ዘግቧል፡፡ የአየር መንገዱ ሰራተኞች ጥር 20 ቀን በረራውን ባደረገውና 409 ሰዎችን…
Read 1121 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የአዘርባጃኑ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊየቭ የትዳር አጋራቸውን መህሪባንን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አድርገው መሾማቸውን ባለፈው ማክሰኞ በይፋ ማስታወቃቸውን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የ52 አመት ዕድሜ ያላቸውን ባለቤታቸውን በአገሪቱ የስልጣን እርከን ሁለተኛ ደረጃን በሚይዘውና ባለፈው መስከረም ወር ላይ በጸደቀው አዲሱ የተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንትነት…
Read 4375 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
ደቡብ ኮርያ በሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት ከአለማችን አገራት የመጀመሪያውን ደረጃ መያዟን ኦፕንሲግናል የተባለው የቴሌኮም መረጃ ተቋም ሰሞኑን ያወጣውን የጥናት ውጤት ጠቅሶ ሲቢሲ ኒውስ ዘግቧል። ተቋሙ በ87 የአለማችን የተለያዩ አገራት የ2016 የፈረንጆች አመት የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎት ፍጥነት ዙሪያ ባደረገው ጥናት፣ ከአለም…
Read 1712 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
የናዚው መሪ አዶልፍ ሂትለር በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች እንዲገደሉ ትዕዛዝ አስተላልፈውበታል የተባለው ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ በአሜሪካ ሜሪላንድ ውስጥ በተካሄደ ጨረታ 195 ሺህ ፓውንድ መሸጡ ተዘግቧል፡፡የሂትለር የጥፋት ሞባይል ተብሎ የሚጠራውና ከ70 አመታት በላይ ዕድሜ እንዳለው የተነገረለት ይሄው ቀይ ቀለም ያለው ስልክ፣ በስተጀርባው የሂትለር…
Read 3146 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
በምርጫ ቢሸነፉም ስልጣኔን አልለቅም ብለው ለሳምንታት ካንገራገሩ በኋላ በተደረገባቸው ጫና አገራቸውን ጥለው የተሰደዱት የቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ያያ ጃሜህ ከአገሪቱ ካዘና ያለአግባብ የዘረፉት ገንዘብ 1 ቢሊዮን ዶላር ያህል መድረሱን አዲሱ የአገሪቱ መንግስት አስታወቀ፡፡አዲሱ የአዳማ ባሮው መንግስት ሚኒስትሮች ያወጡትም መረጃ ጠቅሶ ዘ…
Read 2487 times
Published in
ከአለም ዙሪያ
Sunday, 26 February 2017 00:00
የ4 አገራት 20 ሚ. ዜጎች ለከፋ ርሃብ ሊጠቁ እንደሚችሉ ተመድ አስጠነቀቀ
Written by Administrator
4.4 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፣ የተገኘው 90 ሚሊዮን ዶላር ብቻ ነው አለማቀፉ ማህበረሰብ አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት ርብርብ ካላደረገ በስተቀር፣ በተለያዩ አራት የአለማችን አገራት ውስጥ የሚገኙ 20 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ለርሃብ አደጋ ሊጋለጡ ይችላሉ ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለፈው ረቡዕ አስጠንቅቋል፡፡በደቡብ ሱዳን…
Read 1146 times
Published in
ከአለም ዙሪያ