Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(3 votes)
ብሩክ ታምሩ ፅፎ ያዘጋጀው እና ሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብርርርር…” ፊልም ነገ በአዲስ አበባ ባሉ የግል ሲኒማ ቤቶች እንዲሁም በሚቀጥለው ሳምንት ክልል ከተሞች እንደሚመረቅ አዘጋጆች ገለፁ፡፡ በ105 ደቂቃ፤ የአንድ ሠዐሊን ራዕይና ውጥረት በሚያሳይ አስቂኝ የፍቅር ፊልሙ ላይ ሃና ዮሐንስ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሴቭ ዩር ጀነሬሽን ኢትዮጵያ ከዩኒሴፍ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፎቶ አውደርእይ ትናንት በአሊያንስ ኢትዮፍራንስ የተከፈተ ሲሆን ይፋዊ መክፈቻውም ነገ ከጧቱ አራት ሰዓት በተመሣሣይ ስፍራ ይሆናል፡፡ ድርጅቶቹ በኦሮሚያ፣ አማራ፣ አዲስ አበባ እና ትግራይ ክልሎች ከሚገኙ ወጣት ማዕከላት በመውሰድ ያሰለጠኗቸው ወጣቶች በሥልጠናው ሂደት…
Saturday, 28 July 2012 10:39

የባትማን መጨረሻው አልታወቀም

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ዘ ዳርክ ናይት ራይዝስ” ባለፈው ሳምንት በመላው ዓለም ለእይታ ከበቃ በኋላ የፊልሙ ዋና ገፀባህርይ ባትማን መጨረሻ አጠያያቂ ሆነ፡፡ ዲያሬክተሩ ክሪስቶፈር ኖላን ከ”ዘ ዳርክ ናይትስ” በኋላ የባትማን ፊልሞች ስራ በቃኝ ብሏል፡፡ ክሪስቶፈር ከ2008 ጀምሮ “ባትማን ቢጊን”ስ፤ “ዘ ዳርክ ናይት” እና ሰሞኑን…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዛዊው ወጣት ተዋናይ ዳንኤል ራድክሊፍ ተተውኖ ከወራት በፊት ለእይታ የበቃው “ዘ ውመን ኢን ብላክ” የተሰኘው ፊልም አስፈሪነት በእንግሊዛውያን ላይ ቅሬታ መፍጠሩን ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘገበ፡፡ በሆረር ፊልሙ ይዘት የተበሳጩ ከ120 በላይ እንግሊዛውያን ቤተሰቦች በብሪታኒያ የፊልም ደረጃዎች ምደባን ለሚሰራ ተቋም የቅሬታ ማመልከቻ…
Rate this item
(0 votes)
በኢንድያና ጆንስ ፊልሞቹ ዓለም አቀፍ ዝና ያተረፈው ሃሪሰን ፎርድ 70ኛ ዓመቱን ባለፈው ሰሞን ደፈነ፡፡ የራስ ፀጉሩን ሙሉ ለሙሉ መላጨቱ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አስተያየት ሰጭዎች ሃሪሰን ፎርድ በፀጉሩ ፋሽን ተወዳጅ እንደነበር ሲገልፁ መላጨቱ የሚለይበትን የትወና ውበት የሚያጠፋ ነው በሚል ተችተውታል፡፡ ሃሪሰን ፎርድ…
Saturday, 28 July 2012 10:26

ስፓይስ ገርልስ ኦሎምፒክን ይዘጋሉ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ1990ዎቹ በፖፕ ሙዚቃቸው በመላው ዓለም ተወዳጅ የነበሩት ስፓይስ ገርልስ፤ በ30ኛው ኦሎምፒያድ የመዝጊያ ስነስርዓት ዋና ኮንሰርት አቅራቢ እንደሆኑ ተገለፀ፡፡ በለንደን ኦሎምፒክ የመዝጊያ ስነስርዓት በሚቀርቡ የሙዚቃ ድግሶች ዋናውን ድምቀት ይፈጥራሉ የተባሉት ስፓይስ ገርልስ ከተበታታኑ በኋላ የሙዚቃ ቡድናቸውን ለኮንሰርት ስራ ያጣመሩት ከ5 ዓመት…