ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(4 votes)
በደራሲና ጋዜጠኛ አንተነህ ይግዛው የተጻፈው “ባቡሩ ሲመጣ...” የተሰኘ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ፣ የፊታችን አርብ ከ11፡30 ሰዓት ጀምሮ በኢትዮጵያ ሆቴል በሚከናወን ኪነጥበባዊ ዝግጅት ተመርቆ በገበያ ላይ ይውላል፡፡የደራሲው ሁለተኛ ስራ የሆነው “ባቡሩ ሲመጣ...” በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ 14 አጫጭር ልቦለዶችን በ210…
Rate this item
(0 votes)
የአቶ ካሣዬ ተክለአረጋይ ቤተሰቦች የተለያየ ቅፅ ኢንሳይክሎፒዲያ፣ የወንጀለኛ መቅጫ፣ የተጠቃለሉ ሕጐች፣ የሕግ መጽሔቶችና ጠቅላላ ዕውቀትን ጨምሮ 60 ያህል መፃሕፍትን ለዕውቀትና ትጋት አሰፋ ጎሳዬ የሕዝብ ቤተ-መፃሕፍት ሰሞኑን አበረከቱ፡፡ የሕግ ባለሙያ የነበሩት አቶ ካሣዬ ተክለአረጋይ በሕይወት ሳሉ ሲጠቀሙባቸው የነበሩ መፃሕፍትን ለቤተመፃሕፍቱ ያበረከቱት…
Rate this item
(6 votes)
 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የሰሉ ሥነ ፅሁፋዊ ሂሶችን በማቅረብ የሚታወቀው ደራሲና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ የጻፈው “ወሪሳ - የውድቀት ፈለጎች” የተሰኘ የረዥም ልብ ወለድ መፅሃፍ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ አዲሱ ልብወለድ ለደራሲው 9ኛ መፅሃፉ ሲሆን በ49 ብር እየተሸጠ መሆኑ ታውቋል፡፡ ዓለማየሁ ከዚህ…
Rate this item
(0 votes)
 አምስት በአማርኛና አንድ በኦሮምኛ ቋንቋ የተፃፉ ስዕላዊ ባለቀለም የህጻናት መፃህፍት ተዘጋጅተው የታተሙ ሲሆን በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ከደንበል ህንፃ ፊት ለፊት፣ ከዴሉክስ ፈርኒቸር ጀርባ በሚገኘው ኢግሉ አይስክሬም ቤት ይመረቃሉ፡፡ የመፃህፍቱን ታሪኮች በመድረስ አዜብ ወርቁ፣ ዳንኤል ወርቁ፣ ሰላማዊት ሙሉጌታና…
Rate this item
(1 Vote)
ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ የእድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የቀድሞ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ አንዷለም አራጌ በማረሚያ ቤት ሆነው ለሁለተኛ ጊዜ የፃፉት “የሀገር ፍቅር ዕዳ” መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡አቶ አንዷለም አራጌ ከዚህ ቀደም “ያልተሄደበት መንገድ” የተሰኘ…
Rate this item
(1 Vote)
በይግረም አሸናፊ የተፃፉ የልብወለድ እና ወጎች ስብስብ የያዘው “ክብሪት” ለገበያ ቀርቦ እየተነበበ ነው፡፡ በ137 ገፆች 20 ታሪኮችን ያካተተው መፅሃፉ፤ በብር 45.62 ለገበያ ቀርቧል፡፡