ኪነ-ጥበባዊ ዜና
44ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ በድጋሚ በመመረጣቸው ታዋቂ የሆሊውድ እና የመዝናኛው ኢንዱስትሪ ዝነኞች ተደሰቱ፡፡ በሌላ በኩል የኦባማ ተፎካካሪ የነበሩት ሮምኒ ደጋፊ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ፤ “አብዮት ያስፈልገናል” ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ዝነኞች በትዊተር ማስታወሻቸው ላይ ደስታቸውን የሚገልፁ ፅሁፎች ያሰፈሩ ሲሆን ኬቲ ፔሪ…
Read 3288 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በመላው ዓለም መታየት ከጀመረ ሁለት ሳምንት ባለፈው 23ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልም “ስካይ ፎልስ” ላይ የተወነው ዳንኤል ክሬግ፤ በትርፋማነቱ “ምርጡ ቦንድ” በሚል ተደነቀ፡፡በ2006 እ.ኤ.አ በተወነው “ካሲኖ ሮያሌ” እና በ2008 እ.ኤ.አ በሰራው “ኳንታም ኦፍ ሶላስ” በተባሉት 21ኛው እና 22ኛው የጀምስ ቦንድ ፊልሞች…
Read 2789 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰር ኤልተን ጆን ባለፉት 60 ዓመታት በብሪታኒያ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ በነጠላ ዜማ ከፍተኛ ሽያጭ በማስመዝገብ የአንደኝነት ደረጃ አገኘ፡፡ በእንግሊዝ ከሚሊዮን ቅጂዎች በላይ ለመሸጥ የቻሉ 123 ነጠላ ዜማዎች በማወዳደር በወጣው የደረጃ ሰንጠረዥ፣ ሰር ኤልተን “ሰምቲንግ አባውት ዘ ዌይ ዩ ሉክ ቱናይት”…
Read 2843 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ወደ ትወና ከገባች በኋላም በሆሊዉድ በአንድ ፊልም እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር ከሚከፈላቸው ተዋናዮች አንዷ ለመሆን የበቃች ስኬታማ ተዋናይት ናት፡፡ ሄሊ ቤሪ በ2001 እ.ኤ.አ በሰራችው “ሞንስተርስ ቦል” የተሰኘ ፊልም በምርጥ ተዋናይነት ኦስካር ተሸልማለች፡፡ዘንድሮ ከአዲስ ፍቅረኛዋ ከፈረንሳዊው ኦሊቨር ማርቲኔዝ ጋር ቀለበት ያሰረችው…
Read 3033 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
200 መቀመጫ ያለው ሲኒማ ቤቱ፤ በወቅቱ የፊልም ቴክኖሎጂ የተደራጀ ነው ተብሏል፡፡ በሌላም በኩል በእስክንድር መርሃጽድቅ የተዘጋጀው “ቀይ ሥሮች እና ሌሎች…”መጽሐፍ ማክሰኞ ፒያሳ በሚገኘው የብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀው ባለ 120 ገጽ መጽሐፍ፤ 20 ማህበራዊ ትችቶችና ሌሎች ጉዳዮች…
Read 3270 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአርቲስት ታምሩ ብርሃኑ የተዘጋጀው “ባለሥልጣኑ” የተሰኘው ፊልም ነገ እና ማክሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ አስታወቁ፡፡ በፊልሙ ላይ ታምሩ ብርሃኑ፣ ሱራፌል ተካ፣ ሃና ዮሐንስ፣ አበበ ተምትም፣ ወለላ አሰፋ፣ ታጠቅ ነጋሽ፣ ፍቅርተ ጌታሁን እና ሌሎችም ተውነዋል፡፡ ፊልሙ ነገ በአዲስ አበባ የግል ሲኒማ ቤቶች እና…
Read 3592 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና