ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስለአበባዎችም ያውቃል.. ብሩናይየፈረንሳይ ቀዳማይ እመቤት ካሮል ብሩናይ ከፕሬዝዳንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ጋር ትዳር የመሰረተችው በአበባዎች ላይ ባላቸው እውቀት ተማርካ መሆኑን ገለፀች፡፡ ካሮል ብሩናይ ሰሞኑን ከፕሬዝዳንት ሳርኮዚ የመጀመርያ ልጇን መፀነሷን አስታውቃለች፡፡ ይህንኑ በተመለከተ ከቢቢሲ ጋር ባደረገችው ቃለምምልስ፤ የ43 ዓመቱ ኒኮላስ ሳርኮዚ ፕሬዝዳንት…
Read 4118 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከሁለት ሳምንት በኋላ ለገበያ የሚበቃው የኮልድ ፕሌይ አዲስ አልበም “Mylo xyloto” በጉጉት እየተጠበቀ እንደሆነ ዘ ጋርድያን ዘገበ፡፡ ኮልድ ፕሌይ አራት አባላትን ያቀፈ የሮክ የሙዚቃ ባንድ ሲሆን ሰሞኑን በቢቢሲ አድማጮች ምርጫ የዓመቱ ምርጥ የፌስቲቫል ባንድ ተብሏል፡፡ የኮልድ ፕሌይ 5ኛ አልበም የሆነው…
Read 4265 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የቀድሞው የአሜሪካን አይዶል ዳኛና የሙዚቃ ፕሮዲውሰር ሲሞን ኮዌል ..ሌዲ ጋጋ ትደብራለች ማለቱን ዴይሊ ሚረር ዘገበ፡፡ ..ዘ ኤክስ ፋክተር.. በተባለ ፕሮግራሙ ስኬታማ እየሆነ የመጣው የ51 ዓመቱ ሲሞን ኮዌል፤ ሌዲ ጋጋ የዓለማችን ደባሪ ዘፋኝ ብሎ በተቸበት ንግግሩ ኬቲ ፔሪና ቢዮንሴም አይመቹኝም ሲል…
Read 4928 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቢልቦርድ የምርጥ አልበሞች ደረጃ ሰንጠረዥን ከለቀቀ ሁለት ሳምንቱ የሆነው የሌዲ አንትቤለም ..ኦውን ዘ ናይት.. አዲስ አልበም በምርጥ 200 አልበሞች ደረጃ መሪነቱን እንደያዘ ተገለፀ፡፡ በዓለም ዙሪያ 10 ሚሊዮን ቅጂ በመቸብቸብ የዓመቱን ከፍተኛ የአልበም ሽያጭ ያስመዘገበው የአዴሌ ..21.. አልበም ሁለተኛ ሲሆን ሰሞኑን…
Read 4436 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ዛሬና ነገ ይቀርባሉ የደንጌሳት ምሽት ሐሙስ ቀረበ የጉራጌ ብሔረሰብን ባህላዊ የመስቀል አከባበር የሚዘክሩ ዝግጅቶች በእምድብር ከተማ እና በአዲስ አበባ ዛሬ እና ነገ ይቀርባሉ፡፡ ..ጉራጌ ልማ.. በእምድብር ከተማ ዛሬ ከጧቱ 3ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት በሚዘልቅ ዝግጅት የጉራጌ መስቀል አከባበርን ሞዴል…
Read 4096 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ መፃሕፍት ማግኘት አልቻልንም ብለዋል፡፡ አስተያየታቸውን ለዝግጅት ክፍላችን የሰጡ ወላጆች በእጥረቱ የልጆቻችን ትምህርት አቀባበል ተጽእጸኖ ውስጥ ወድቋል ብለዋል፡፡ በመንግስት ትምህርት ቤቶች ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ወላጆች በበኩላቸው መፃሕፍቱ…
Read 4029 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና