ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“አንድ ደራሲ በመግቢያው ስለ ጠቅላላ መፅሀፉ ይዘት ሲያብራራ ታላቅ ድግስ አዘጋጅቶ መግቢያ በሩ ላይ በመቆም ውስጥ ስለተዘጋጀው ምግብ ጣፋጭነት እየመሰከረ ወደ ብፌው አቅጣጫ እንደሚመራ ጋባዥ መሆኑ ነው፡፡ ደራሲውም ሆነ ጋባዡ መግቢያው ላይ ቆመው በአንድ አይነት ዜማ ታዳሚው ስለ ድግሱ በቂ…
Read 2996 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ግጥም“የሰረቀ ሌባ በካቴና ታስሮበፖሊስ ተይዞ ሲሄድ ወደ ጣቢያመንገድ ላይ ያይሃልሊሰርቅ የሚሄደውዕልፍ-አዕላፍ ሌባ፡፡”ርዕስ - ሲጠይቁ መኖር (የግጥም ስብሰባ) ደራሲ - ደረጀ ምንላርግህዋጋ - 34ብርህትመት - አንድነት ፕሪንተርስ
Read 2971 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በዶክተር ብርሃኑ ደመላሽ የተፃፈውና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው የአባቴ ምክሮች ሀሳቦቼ መፅሀፍ ሰሞኑን ለንባብ በቅቷል። 95 ገፆች ያሉት መጽሐፍ፤ የደራሲው የመጀመሪያ ስራ ሲሆን በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ እንደሚያጠነጥንም ተገልጧል፡፡ መፅሐፉ መታሰቢያነቱ ለደራሲው ወላጅ አባት እና በፖለቲካ ምክንያት ለተሰዉ ዜጎች ሆኗል፡፡ መፅሐፉ…
Read 2073 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአገራችን በተለያዩ ሆቴሎችና የመዝናኛ ስፍራዎች መከበር የጀመረው የፍቅረኛሞች ቀን (Valentine’s Day)፤ በዛሬው ዕለት በከተማዋ የተለያዩ ሥፍራዎች ይከበራል፡፡ በዓሉ ከሚከበርባቸው ሥፍራዎች መካከል ኢስተምቡል ሬስቶራንት፣ ዲ ኤች ገዳ ታወር፣ ሐርመኒ ሆቴልና ቬልቪው ሆቴሎች የሚገኙበት ሲሆን በዓሉ በአበባና የተለያዩ ስጦታዎች፣…
Read 4326 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጰያዊው ፊልም ባለሙያ ዘረሰናይ ብርሃኔ ተጽፎ የተዘጋጀው ድፍረት ፊልም፣ በ2014 ሰንዳንስ አለማቀፍ የፊልም ፌስቲቫል በ‘ወርልድ ሲኒማ ድራማቲክ ኦዲየንስ’ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ፡፡ታዲያስ መጽሄት ከኒዮርክ እንደዘገበው፣ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራውና የ99 ደቂቃ ርዝማኔ ያለው የዚህ ፊልም ዳይሬክተር ዘረሰናይ ብርሃኔና ፕሮዲዩሰሯ ምህረት…
Read 3576 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአፍሪካ ፖለቲካዊና የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ላይ በርካታ መፅሃፍትን በመፃፍ የሚታወቁት የፖለቲካ ተመራማሪው ዶ/ር ዴቪድ ሆይሌ “አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት፤ የአውሮፓ ጓንታናሞ ቤይ?” የተሰኘ መፅሃፍ ለንባብ አበቁ።ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤቱ አፍሪካን ዳግም በቅኝ ግዛት ለመያዝ ታልሞ የተቋቋመ አውሮፓዊ ፍ/ቤት ነው…
Read 1940 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና