ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ማህበራዊ ድረገፅ የሆነውን ፌስቡክን አስመልክቶ በአማርኛ ፊልም ተሰራ፡፡ “ከባቢሎን ማዶ” እና “ዜማ ሕይወት” በተሰኙ ፊልሞቹ የሚታወቀው ኤርምያስ ፋንታሁን “ፌስቡክ” በሚል ርእስ የሠራው ፊልም አንድ ወጣት ፍቅረኛውን ችላ ብሎ ፌስቡክ ሲያሳድድ የሚያሳይ ነው፡፡ ዘነቡ ገሠሠ፣ ሔለን ቸርነትና ግርማ ታደሰ የሚተውኑበት ፊልም…
Read 10642 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ሰኞ በድንገተኛ ሕመም ሕይወቱ ያለፈው ታዋቂው የሙዚቃ ባለሙያ ደረጄ መኮንን በሥራዎቹ እንደሚዘከር ወዳጆቹ ገለፁ፡፡ የአርቲስቱ የቀብር ሥነስርዓት ከትላንት በስቲያ ደረጄን ለመዘከር በተዘጋጀ የሕይወት ታሪኩ በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የራሱን አሻራ ማተም የቻለ የኪነጥበብ ሰው ነው ሲሉ የዘከሩት የሕይወት…
Read 2823 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በቅጂና ተዛማጅ መብቶች በመጣስ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች በእስር ተቀጡ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 10ኛ ወንጀል ችሎትን ጠቅሶ የኢትዮጵያ ኦዲቪዥዋል አሳታሚዎች ማህበር ለዝግጅት ክፍላችን በላከው መግለጫ ሰኞ እለት የተሰጠው የፍርድ ቤት ውሳኔ በ116…
Read 2266 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የታምራት ገዛኸኝ ሥዕሎች ዛሬ ይታያሉየአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የስፔን ኤምባሲና “UN Women” የሴቶችን ፆታዊ ጥቃት ለመዘከር የፊልም አውደ ርዕይ በጋራ እንዳዘጋጁ ተገለፀ፡፡በዩኒቨርሲቲው ኤትኖግራፊክ ሙዚየም የሚቀርበው የፊልም አውደርእይ “ከጥቃት ነፃ ለሆነ ሕይወት በአንድነት” የሚል መልእክት ያዘለ ሲሆን ዛሬ በእውቋ ሶማሊያዊት ልእለ ሞዴል…
Read 2585 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በአውስትራሊያ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ሙዚቃ ኤክስፖ፣ የኢትዮ ጃዝ ፈጣሪው ሙላቱ አስታጥቄ ከፍተኛ ክብር እንደተቀዳጀ በመጥቀስ የተለያዩ የአውስትራሊያ ሚዲያዎች አድንቀውታል፡፡ የ68 ዓመቱ አርቲስት ሙላቱ የመግቢያ ትኬቶቹ ሙሉ ለሙሉ በተሸጠበት የኤክስፖው ኮንሰርት ላይ ከሜልቦርኑ “ብላክ ጂሰስ ኤክስፒሪያንስ” ባንድ ጋር ባለፈው ቅዳሜ ሥራውን…
Read 4342 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ሰሞኑን በተካሄደው 39ኛው የአሜሪካ ሙዚቃ አዋርድ ስነስርዓት ላይ ሴት ድምፃውያን በርካታ ሽልማቶችን በመሰብሰብ ከፍተኛ የበላይነት ተጐናፀፉ፡፡ አሜሪካዊቷ የካንትሪ ሚውዚክ አቀንቃኝ ቴይለር ስዊፍት ሶስት ትልልቅ ሽልማቶችን ያገኘች ሲሆን አርቲስቷ “የዓመቱ ምርጥ አርቲስት” ሽልማትን በመውሰድ ተፎካካሪዎቿን አዴሌን፤ ኬት ፔሪን እና ሌዲ ጋጋን…
Read 2376 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና