ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በቅርቡ ለንባብ የበቃው የደራሲ መሃመድ ሰልማን “ፒያሳ ማህሙድጋ ጠብቂኝ” የተሰኘ መፅሐፍ በነገው ዕለት ከቀኑ 8 ሰዓት በሚዩዚክ ሜይደይ ኢትዮጵያ ለውይይት እንደሚቀርብ ተገለፀ፡፡ አምስት ኪሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተመዘክር አዳራሽ የሚካሄደውን ውይይት ደራሲና ኃያሲ መስፍን ሃብተማርያም ይመሩታል፡፡
Read 4469 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
“ያልታበሱ እንባዎች” እና “አድጎ አይቼው” በሚሉ ሥራዎቻቸው የሚታወቁት ደራሲ አሰፋ በቀለ ገብረኢየሱስ “ምዕራባዊት” በሚል ርእስ አዲስ፣ረዥም ልቦለድ መፅሐፍ ለንባብ አበቁ፡፡ በሦስት ክፍሎች 69 ምዕራፎችን በ252 ገፆቹ የያዘው መፅሐፍ በ35 ብር ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተሸጠ ነው፡፡
Read 5404 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢዮብ ተስፋዬ ተጽፎ አንተነህ ሞትባይኖር አዘጋጅቶ ፕሮዲዩስ ያደረገው “ብሌን” የፍቅር ፊልም ነገ እና ከነገ ወዲያ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ከተሞች በሃያ አምስት ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል፡፡ ዋነኛ መመረቂያውን በስድስት ኪሎው ስብሰባ ማዕከል ያደረገው የ100 ደቂቃ ፊልም ላይ ወይ ሰው አንተነህ፣ ሰላማዊት…
Read 2593 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በሁለት ወጣት ባለሐብቶች በቡራዩ ከተማ የተቋቋመው “ሲኒማ ሴፍ” ባለፈው እሁድ “ፔንዱለም” የአማርኛ ፊልምን በማሳየት ሥራ ጀመረ፡፡ አቶ ገዛኸኝ በልስቲ እና አቶ ታምራት አበበ በሚባሉ ባለሀብቶች የተከፈተው አዲስ ሲኒማ ቤት 380 መቀመጫዎች አሉት፡፡“ፀናፅል ሃላፊነቱ የተወሠነ የግል ማህበር” የሚያንቀሳቅሰውን “ሲኒማ ሴፍ” አስመልክቶ…
Read 2557 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በኢትዮጵያ የመጀመርያው እንደሆነ የሚነገርለት ደብረዳሞ ገዳም “ሕዳሴ አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ” በሚል መሪ ቃል ሰሞኑን እንደሚያከብር ገለፀ፡፡ የገዳሙ ልማት ኮሚቴ ለአዲስ አድማስ እንደገለፀው ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በአካባቢው ለ1469 ዓመት የተቀመጡ ቅርሶች የሚቀመጡበት ቤተመዘክር ይገነባል፡፡ የኮሚቴው ፀሀፊ አቶ…
Read 4511 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ባለፈው ወር አጋማሽ የወጣው የታዋቂው ጉራጊኛ ድምፃዊ ኃይሉ ፈረጃ “ትኩሰለ” አዲስ አልበም በአንደኝነት እየተደመጠ መሆኑን ድምፃዊዉ ገለፀ፡፡ ድምፃዊው የሙዚቃ ቤት ምንጮችን ጠቅሶ እንደነገረን አዲሱ አልበም ዘንድሮ ከወጡ ዘጠኝ የጉራጊኛ አልበሞች በሽያጭና በመደመጥ እየመራ ነው፡፡ ግጥምና ዜማውን ራሱ ኃይሉ ፈረጃ በሰራው…
Read 3854 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና