ዜና

Rate this item
(4 votes)
ሰሞኑን ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ እውቅና የተሰጠው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በአማራ ህዝብና በኢትዮጵያ ጉዳይ እንዲሁም በህግ የበላይነት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ የአብን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ስለውይይቱ ለአዲስ አድማስ በሰጡት…
Rate this item
(3 votes)
 የመንግሥት ተቋማት አመራሮች ማዕከሉን እየጎበኙ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥቅምት 25 ቀን 2011 ዓ.ም መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን መጎብኘታቸውን ተከትሎ፣ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የተለያዩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከ164 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን…
Rate this item
(0 votes)
ከታሰሩ በኋላ ሃብታቸው በ6 በመቶ ጨምሯል ተብሏል በሳዑዲ አረቢያ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋሉትና ከአንድ አመት በላይ በቁም እስር ላይ የሚገኙት ሼክ መሃመድ አል አሙዲ በሙስና ወንጀል ክስ እንደተመሰረተባቸውና ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ አንድ የአገሪቱ ባለስልጣን ከትናንት በስቲያ ማስታወቃቸውን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡በሳዑዲ አረቢያ…
Rate this item
(7 votes)
በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ለ13ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦች በአል አስመልክቶ ለኢትዮጵያውያን መልዕክት ያስተላለፉት ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ “ቀኑ የኢትዮጵያዊነት በዓል ነው” ብለዋል፡፡ “ውድ የሀገሬ ህዝቦች፤ይህ ቀን የኢትዮጵያዊነት ቀን ነው፤ ይህ ቀን የኃብራዊ አንድነታችን ማክበሪያ ቀን ነው፤ ይህ ቀን ሀገራችን…
Rate this item
(3 votes)
በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ ብቸኛዋ አፍሪካዊት ናቸው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የአመቱ የአለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ተብለው ከተመረጡት እውቅና ዝነኛ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው የተመረጡ ሲሆን፣ በዝርዝሩ ውስጥ የተካተቱ ብቸኛዋ አፍሪካዊት ሆነዋል፡፡ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ በተለያዩ መስኮች…
Rate this item
(2 votes)
 ኢትዮጵያ ከሌሎች ጎረቤት ሃገራት ተጨማሪ ወደቦችን ለመጠቀም የምታደርገውን እንቅስቃሴ በበጎ መልኩ እንመለከተዋለን ያለው የጅቡቲ መንግስት፤ በኢትዮጵያ በኩል በወደብ መጠቀሚያ ታሪፍ ላይ ቅናሽ እንዲደረግ የቀረበውን ጥያቄ መቀበሉንና በወደቡ የታሪፍ መጠን ላይም ማሻሻያ ለማድረግ ማቀዱን አስታውቋል፡፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ እርቅ መፈፀማቸውን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ…