ዜና
Monday, 11 January 2016 12:01
በኦሮሚያ በተቀሰቀሰው ተቃውሞ 140 ሰዎች መሞታቸውን ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታወቀ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከማስተር ፕላኑ ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ በተፈጠረው ግጭት በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ 140 የሚደርሱ ዜጐች ህይወት መጥፋቱን ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታውቋል፡፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፤ የተቃዋሚ ፓርቲው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ…
Read 3762 times
Published in
ዜና
በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 800 ኪ.ግ የአሳማ ሥጋ አቃቂ ኬላ ላይ መያዙን የጠቆሙ ምንጮች፤ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እንዲወገድ ከተላከ በኋላ ሥጋው የገባበት መጥፋቱን ገልፀዋል፡፡ ድርጅታቸው የአሳማ ስጋውን መረከቡን የተናገሩት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተወካይ ማኔጂንግ…
Read 4149 times
Published in
ዜና
ናፍቆት ዮሴፍ የዕውቁ ተወዛዋዥ መላኩ በላይ “ፈንዲቃ” የባህላዊ ሙዚቃና ውዝዋዜ ቡድን፤ በኒውዮርክ በሚካሄደው 13ኛው ግሎባል ፌስት የሙዚቃና የባህል ፌስቲቫል ላይ አፍሪካን በመወከል እንደሚሳተፍ ተገለፀ፡፡ ፌስቲቫሉ በኒውዮርክ ከተማ በሚገኘው ታዋቂው የዌብስተር አዳራሽ የሚቀርብ ሲሆን፤ ጥር 8 በሦስት ትላልቅ መድረኮች እንደሚካሄድም ታውቋል፡፡…
Read 3855 times
Published in
ዜና
ባለፉት 4 ወራት በበግ እርድ ከ900 ሺህ ብር በላይ መክሰሩን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን ለገና በዓል በሬዎችና በጎችን ጨምሮ የ6ሺ ከብቶች እርድ ማከናወኑን ገልጿል፡፡ የድርጅቱ ተወካይ ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ሸዋለፍ ይትባረክ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ባለፈው ዓመት የመጀመሪያ 4…
Read 2047 times
Published in
ዜና
የዛምቢያ መንግስት፤ በህገ ወጥ መንገድ የሃገሬን ድንበር ጥሰው ገብተዋል ያላቸውን 77 ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ማሰሩን የሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡ የሀገሪቱ ፖሊስ እንደሚለው፤ በመጀመሪያ የተያዙት 10 ኢትዮጵያውያን መነሻቸውን ከዛምቢያ ዋና ከተማ ሉሳካ በማድረግ በክፍት መኪና ተጭነው ለመውጣት ሲሞክሩ፣ በአካባቢው ሰዎች ጥቆማ የተያዙ…
Read 1437 times
Published in
ዜና
Saturday, 02 January 2016 11:39
“ከአገዛዝ ወደ ነፃነት የምንሸጋገርበት ትግል ላይ ነን” ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፤ የሰማያዊ ፓርቲ ሊ/መንበር
Written by አለማየሁ አንበሴ
የሰማያዊና ኦፌኮ ፓርቲ አባላትና አመራሮች መታሰራቸውን ሰማያዊ ፓርቲ ያወገዘ ሲሆን፤ “አሁን የፓርቲ ፖለቲካ የምናደርግበት ጊዜ ላይ አይደለንም፤ ከአገዛዝ ወደ ነፃነት የምንሸጋገርበት ትግል ላይ ነን” ብለዋል የፓርቲው ሊ/መንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፡፡ የሰማያዊ አመራሮች ባለፈው ረቡዕ በፅ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ፤ በኦሮሚያ ክልል የተፈጠረውን…
Read 7673 times
Published in
ዜና