ዜና

Rate this item
(18 votes)
ለሳተላይት ሥርጭቱ ከ12ሚ. ብር በላይ ዓመታዊ በጀት ጸድቋል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ፣ ምእመና ድምፅዋን የምታሰማበትና መረጃ የምትሰጥበት የ24 ሰዓት የቴሌቪዥን አገልግሎት እንድትጀምር ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ፡፡ከጥቅምት 12 ጀምሮ የዓመቱን የመጀመሪያ የምልአተ ጉባኤ መደበኛ ስብሰባ በማካሔድ…
Rate this item
(18 votes)
ነገሩ፣ ለዘመናት ከምናውቀው እውቀት የተለየ በመሆኑ ግራ ማጋባቱ አይቀርም፡፡ እስካሁን ለሕፃናት ዕድገትና ጥንካሬ ጥሩ ነው በማለት ሕፃናትን ስንመግብ የኖርነው ወተት፤ በተቃራኒው ለሕፃናት ዕድገት ጥሩ አይደለም፤ ያቀጭጫቸዋል ቢባሉ ምን ይላሉ? የሚገርም ነው!ሰሞኑን በሂልተን ሆቴል ሲካሄድ በቆየው 4ኛ የአፍሪካ የምግብና የኑትሪሽን ፎረም…
Rate this item
(12 votes)
ተመድና ኦክስፋም የተረጂዎች ቁጥር 15 ሚ. ይደርሳል ሲሉ፣ መንግስት 8.5 ሚ. ብቻ ናቸው ብሏልፖለቲከኞችና ባለሙያዎች ፖለቲካዊ ጥቅምን ትተን ችግሩን ለመፍታት እንረባረብ አሉበኤልኒኖ ሳቢያ በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ፣ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ከ4 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ህጻናትን የርሃብ ተጠቂ ሊያደርግ ይችላል…
Rate this item
(14 votes)
በሽብርተኝነት ለተከሰሱ ግለሰቦች በምስክርነት እንዲቀርቡ የተፈለጉትን አቶ አንዳርጋቸው ፅጌን ፍ/ቤት እንዲያቀርብ የታዘዘው የቃሊቲ ማረሚያ ቤት፣ አቶ አንዳርጋቸው በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንደሌሉ ትናንት በደብዳቤው በሰጠው ምላሽ አስታውቋል፡፡ በእነ ዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከተካተቱ የሽብር ተከሳሾች መካከል አቶ አሸናፊ አካሉ፣ አቶ ናሁን…
Rate this item
(13 votes)
ወደ ጋምቤላ ሲጓዝ የነበረ ሌላ አውሮፕላንም ጎማው በመውለቁ ተመልሶ ማረፉ ተነግሯልትላንት ማለዳ ከአየርላንድ ደብሊን አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን በመብረር ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET500 ቦይንግ 787-800 አውሮፕላን በግራ ሞተሩ ላይ ባጋጠመው የቴክኒክ ብልሽት ጉዞውን አቋርጦ ወደ…
Rate this item
(24 votes)
“ዴርቶጋዳ” በተሰኘው የመጀመሪያ ረዥም ልብወለዱ ዕውቅና ያተረፈው ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ፤ በአይናለም የመጽሐፍት መደብር ባለቤት፣ በአቶ አይናለም መዋ የ330 ሺህ ብር ክስ እንደቀረበበት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከክስ መዝገቡ ላይ ለመረዳት እንደተቻለው፤ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ “ዴርቶጋዳ” እና “ዣንቶዣራ” የተሰኙ መጽሐፎቹን በራሱ ማተሚያ ቤት…