ዜና
ጥላሁን ጉግሣ(የቴያትርና የፊልም ደራሲ፣ ዳይሬክተር፣ ተዋናይና የማስታወቂያ ባለሙያ) አዲስ አድማስ ጥሩ ጋዜጣ መሆኑን አውቃለሁ፡፡ ጥሩነቱ በቀለሙ ወይንም በወረቀቱ አይደለም፤ በይዘቱ ነው፤ በሚሰጣቸው መረጃዎች፡፡ በአምዶቹ አስተማሪነትና አዝናኝነት ነው፡፡ መረጃዎቹ የጋዜጠኞቹን መረጃ የመፈልፈል ብቃት የሚመሰክሩ ናቸው። አምዶቹ የተለያዩ ሰዎችን የህይወት ተሞክሮና ልምድ…
Read 2538 times
Published in
ዜና
“አዲስ አድማስ ጥሩ ጋዜጣ እንደሆነች አውቃለሁ፡፡ የጋዜጣው ተከታታይ ደንበኛ ነኝ ባልልም አልፎ አልፎ የማንበብ ዕድሉን አግኝቻለሁ፡፡ እናም ብዙ የሚዳስሳቸው ጉዳዮች መኖራቸው ጥሩ ነው፡፡ እንደ አንዳንድ ጋዜጦች በማስታወቂያ ብቻ የተሞላ አይደለም፡፡ ለወደፊቱም ያልሸፈናችሁትን ጉዳይ እየሸፈናችሁ፣ ያልተዳሰሱ ነገሮችን እየዳሰሳችሁ፣ ተፈላጊነታችሁን እንድትጨምሩና እንድታድጉ…
Read 3096 times
Published in
ዜና
ዳንኤል ክብረት(ፀሐፊና ተመራማሪ) “በአገራችን የግል ፕሬስ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ሳይቋረጡ ከቆዩ ጋዜጦች መካከል አንዷ አዲስ አድማስ ነች፡፡ ብዙዎቹ በተለያዩ ምክንያቶች እጣ ፈንታቸው መቋረጥ ሆኖ ተለይተውናል፡፡ በሁሉም እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ አንባቢያን ሊያነቡት የሚችሉት ጋዜጣ ናት ብዬ አስባለሁ፡፡ ጋዜጣዋ በማህበራዊና በመዝናኛ…
Read 3259 times
Published in
ዜና
አቶ ሙሼ ሰሙ (የቀድሞ የኢዴፓ ሊቀመንበር) አዲስ አድማስን በሶስት መሠረታዊ አቅጣጫዎች የማየው፡፡ አንደኛ ፈር ቀዳጅ ጋዜጣ ነው፡፡ በተለያዩ አምዶቹ የተለያዩ አጀንዳዎችን፡- ማህበራዊ፣ ስፖርት፣ ጤና፣ ኪነጥበብ፣ ፖለቲካና የመሳሰሉት ጉዳዮችን አካትቶ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ በዚህ ደረጃ የተሟላ ገጽታ ይዘው መውጣት ከጀመሩ ጋዜጦች…
Read 2176 times
Published in
ዜና
በአብዛኛው ፓርቲዎች ለብቻቸው አየር ላይ የተንጠለጠሉ ናቸው፡፡ ከዜጎች ተጨባጭ ችግር ተነስተው መፍትሄ ለመፈለግ የመጡ አይደሉም፡፡ መሰረት የሌለው አመለካከታቸውን ዜጎች ላይ የሚጭኑ ናቸው፡፡ ለመመረጥ ብቻ ብሎ የፖለቲካ አስተሳሰብን ከህዝብ ቃርሞ መሄድ ትክክል አይደለም፡፡ እኔ ብመረጥ፤ በምን አገባኝ ስሜት መያዛችን፣ ምን ዋጋ…
Read 5193 times
Published in
ዜና
“የኢህአዴግ ርዕዮተ ዓለም፣ በባህሪው አምባገነናዊ ነው” - ተቃዋሚዎች“የምዕራባውያን አጀንዳን ለማስፈፀም የሚተጉ ናቸው”- ኢህአዴግ ተቃዋሚዎች፤ ኢህአዴግ የሚከተለው ርዕዮተዓለም ለዲሞክራሲ ትኩረት ያልሰጠ የአምባገነን ስርአት ተሞክሮ ነው የሚል ትችት የሰነዘሩ ሲሆን ኢህአዴግ በበኩሉ፤ የሶሻል ዲሞክራሲና የሊበራል ተከታዮች የምዕራባውያን አጀንዳዎን ለማስፈፀም የሚተጉ ናቸው ሲል…
Read 3391 times
Published in
ዜና