ዜና

Rate this item
(3 votes)
ከዳያስፖራ የተላከና በሃዋላ የመጣ፣ 990 ሚ. ዶላር ተቀብያለሁ ብሏል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሃምሌ እስከ መስከረም፣ 7.7 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ ማግኘቱንና 4 ቢሊዮን ብር ማትረፉን ለአዲስ አድማስ ገለፀ። የባንክ ሂሳብ የከፈቱ ደንበኞቹ ወደ 14 ሚሊዮን እንደሚጠጉ ባንኩ ጠቅሶ፣ በሩብ ዓመት…
Rate this item
(2 votes)
 የ‹‹ኢትዮ ምህዳር›› ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጌታቸው ወርቁ፣ የ1 ዓመት እስራት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት መውረዱን ተከትሎ፣ የጋዜጣው ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል የተባለ ሲሆን ጠበቃው በውሳኔው ላይ ይግባኝ እንጠይቃለን ብለዋል፡፡ዋና አዘጋጁ በሳምንታዊው ‹‹ኢትዮ - ምህዳር›› ጋዜጣ፣ በግንቦት 22 ቀን 2007 ዓ.ም እትሙ፤…
Rate this item
(10 votes)
በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች የሰብዓዊ ድጋፍ ይፈልጋሉበየመን የሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የጦርነትና የአየር ድብደባዎች ሰለባ ሊሆኑ በሚችሉበት እጅግ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኙ የአለማቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትናንት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡በየመን የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች፤ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው…
Rate this item
(6 votes)
የጸረ-ትራምፕ ተቃውሞው ከ27 በላይ ከተሞችን አዳርሷል በዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሪፐብሊካኑን ወክለው የተወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ማሸነፋቸውን የሚገልጸው የምርጫ ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ፣ በአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ባለፈው ረቡዕ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ ተባብሶ መቀጠሉ እየተዘገበ ነው፡፡የትራምፕን በምርጫ ማሸነፍ በመቃወም ወደ አደባባይ የወጡ ተቃዋሚዎች…
Rate this item
(4 votes)
አዴፓ በሃገሪቱ አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ እንዲፈጠር ለተቃዋሚዎች፣ ለምሁራንና ለህዝቡ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን በሚቀጥሉት 6 ወራት ይህን ውጥን እውን ለማድረግ በትጋት እንደሚሰራም አስታውቋል፡፡ ‹‹ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ መፍጠር የወቅቱ ቀዳሚና አንገብጋቢ ጥያቄ ነው›› በሚል ፓርቲው ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ ኢዴፓ የራሱን…
Rate this item
(7 votes)
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ ወዲህ ማናቸውንም የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማድረግ አልቻልንም ያሉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች የአቤቱታ ደብዳቤ ለጠ/ሚኒስትሩ መፃፋቸውን ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሰማያዊ ፓርቲ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በዕለት ተዕለት የፓርቲ ሥራቸው ላይ ችግር እንደፈጠረባቸው አዋጁን በተመለከተ…