ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 • “በ1 አመት ውስጥ እናስረክባችኋለን የተባልነውን ቤት በ17 አመትም መረከብ አልቻልንም” - ቅሬታ አቅራቢዎች - “ከመጠነኛ መዘግየት በቀር ቤቶቹን አስረክቤያለሁ” ኦሎጐ ሪል ስቴት በ1 ዓመት ከ6 ወር ውስጥ “አጠናቀን እናስረክባችኋለን” የተባልነውን መኖሪያ ቤት በ17 ዓመትም መረከብ አልቻልንም ሲሉ ከኦሎጐ ሪል…
Rate this item
(0 votes)
· ለኮሌራ ወረርሽኝ መንግስት ትኩረት እንዲሰጥ ፓርቲው አሳስቧል · የኑሮ ውድነት ማቃለያ እንዲተለምም ተጠይቋል በዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የሚከሰቱ ግጭቶች በገለልተኛ አካል እንዲጣራ የጠየቀው መኢአድ፤ በሃገሪቱ የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ በመንግስት ከፍተኛ ትኩረት እንዲሰጠው አሳስቧል፡፡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ትናንት በወቅታዊ…
Rate this item
(0 votes)
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላትን ሹመት አፀደቀ፡፡ ምክር ቤቱ ከትናንት በስቲያ ባካሄደው 44ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረቡትን አራት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት አጽድቋል፡፡ በዚሁ መሰረትም አቶ ውብሸት አየለ፣ ወ/ሪት ብዙወርቅ ከተተ፣ ዶ/ር ጌታሁን…
Rate this item
(0 votes)
 - አዲስ አበባ ከጋምቤላ ቀጥሎ በኤችአይቪ ስርጭት በሁለተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች - ባለፈው ዓመት ብቻ 13556 ሰዎች በኤችአይቪ ኤድስ ህይወታቸውን አጥተዋል - በአንድ ዓመት ብቻ 13488 በኤችአይቪ የተያዙ አዳዲስ ሰዎች ተመዝግበዋል - 610,335 ወገኖች ኤችአይቪ በደማቸው ውስጥ ይገኛል የኤችአይቪ ኤድስ…
Rate this item
(6 votes)
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአንድ ቀን ውሏቸው ምን ይመስላል? ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ግንቦት 29 ቀን 2011 ዓ.ም፡፡ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከመላ ሀገሪቱ ከተውጣጡ 3ሺህ ያህል አቃቢያን ህግና ጠበቆች ጋር ለውይይት ተቀመጡ፡፡ በውይይታቸውም ጠበቆችና አቃቢያን…
Rate this item
(1 Vote)
“አገሪቱ ዲሞክራሲያዊ ትሆናለች አትሆንም የሚለው ገና ያልጠራ ጉዳይ ነው” - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢዜማ መሪዎች በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የድጋፍና ገቢ ማሰባሰቢያ ስብሰባዎችን እያካሄዱ ሲሆን ፓርቲው በሃገር ውስጥ መነሻቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የልኡካን ቡድኖችን በአምስት የሃገሪቱ አቅጣጫዎች አሰማርቷል፡፡ ባለፈው ሳምንት ወደ…