ዜና

Rate this item
(3 votes)
 ‘‘ጥምረቱ ከሁለቱ ህዝቦች ተሻግሮ ኢትዮጵያውያንን ማቀፍ አልቻለም ˝ ፖ ለቲከኞች‘‘ የኦሮ-ማራ ህዝቦች ግንኙነት ኢትዮጵያን የታደገ ነው ˝ አዴፓ የኦሮሞና አማራ ህዝቦች ግንኙነት ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ መሆን እንዳለበትና ሌሎች ህዝቦችንም በማካተት ወደ ኢትዮጵያዊነት ማደግ እንደሚገባው ፖለቲከኞች ተናገሩ፡፡ በሁለቱ ክልል መሪዎች ደረጃ…
Rate this item
(3 votes)
 የአደራ ቦርድና የጋራ የኡላማዎች ም/ ቤት ይቋቋማል አሁን በስራ ላይ ባለው የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት (መጅሊስ) የወደፊት እጣ ፈንታ ላይ የሚወስን እስላማዊ ጉባኤ መጪው ረቡዕ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ ከ300 በላይ ጉባኤተኞች በሚገኙበት በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ከ10 ወራት በፊት…
Rate this item
(7 votes)
በወላይታ ተወላጅ ምሁራንና የፖለቲካ ልሂቃን የተመሠረተው የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን) ወላይታ ራሱን የቻለ ክልል፣ ወላይትኛ ቋንቋም የፌደራል የስራ ቋንቋ እንዲሆን የቅድምያ ትኩረት አድርጌ እታገላለሁ አለ፡፡ባለፈው ሳምንት በወላይታ ሶዶ ከተማ መስራች ጉባኤውን ያደረገው የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ (ወብን)፤ በወላይታ ህዝብ ላይ የደረሱ…
Rate this item
(1 Vote)
 ለዘንድሮ የትንሳኤ በዓል የ3ሺ በሬዎችና የ1ሺ በግና ፍየል እርድ እንደሚያከናውን የገለፀው የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት፤ ለአንድ በሬ የእርድ ዋጋ 500 ብር፣ ለበግ ደግሞ 100 ብር እያስከፈለ አገልግሎቱን እንደሚሰጥ ጠቁሟል፡፡ በፋሲካ የበዓል ገበያ፣ ለበዓሉ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች የዋጋ ጭማሪ የታየባቸው ሲሆን፤…
Rate this item
(10 votes)
ዶ/ር ደብረፅዮን በተስፋ የተሞላ ንግግር አድርገዋል አቶ ለማ መገርሳ አድናቆትና ሜዳልያ ተሸልመዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ሰሞኑን በርከት ያሉ ሹም ሽሮችን አካሂደዋል:: በአገሪቱ ላይ የሚታየውን የፖለቲካ አለመረጋጋት እንደሚለወጥ በሚጠበቀው በዚህ ሹመት የቀድሞው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ የአገሪቱ…
Rate this item
(4 votes)
 ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ እ.ኤ.አ በ1954 ፈረንሳይን በጐበኙበት ወቅት ለኖተርዳም ካቴድራል በስጦታ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ጥንታዊ የመስቀል ስጦታ በሠሞኑ የካቴድራሉ ቃጠሎ ጉዳት ሳይደርስበት ከእሳት መትረፉ ተገለፀ፡፡ ጃንሆይ ከ65 አመት በፊት ፈረንሳይን በጐበኙበት ወቅት ለካቴድራሉ በስጦታ ያበረከቱት መስቀል ምንም አይነት ቃጠሎ ሳይደርስበት መትረፉን…