ዜና

Rate this item
(4 votes)
እገዳው ለ15 አመታት ተግባራዊ ሆኖ ቆይቷል የአሜሪካ ፌዴራል አቪየሽን ባለስልጣን የአገሪቱ አውሮፕላኖች በተወሰኑ የኢትዮጵያ የድንበር ካባቢዎች የአየር ክልል ውስጥ እንዳይበሩ የጣለችውንና ለ15 አመታት ተግባራዊ ሆኖ የቆየውን እገዳ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ባለስልጣኑ የበረራ እገዳውን የጣለው የኢትዮ ኤርትራ ጦርነት በተቀሰቀሰበት ወቅት እንደነበር አስታውሶ፣ እገዳው…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን 35 ስደተኞች የያዘ ጀልባ የመን ሳይደርስ ሰጥሟል በዓመት 200 ገደማ ኢትዮጵያውያን በበረሃ እና በባህር ጉዞ ላይ ሞተዋል “በህጋዊ ምዝገባ የስራ ጉዞ መታገዱ ህገወጥ ስደትን አባብሷል” በህጋዊ ምዝገባ ወደ አረብ አገራት የሚደረግ ጉዞ ከታገደ ወዲህ፣ በየመን በኩል እየተሰደዱ ለአደጋ የሚጋለጡ…
Rate this item
(8 votes)
የመፈንቅለ መጅሊስ ሙከራው ስርዓት አልበኝነት ነው ብለዋልየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ኪያር ሼህ መሃመድ አማን አህመድ፤ ከስልጣናቸው አለመውረዳቸውንና በቅርቡ በኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የተሰጠውን መግለጫ በጥብቅ እንደሚቃወሙ ገለፁ፡፡ በቴሌቪዥን “የኦሮሚያ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ስራ አስፈፃሚዎች…
Rate this item
(19 votes)
አለማቀፍ ተቋማት ወደ 100ሚ. ይጠጋል ይላሉ የተለያዩ አለማቀፍ ተቋማት ሪፖርቶች የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ወደ 100 ሚሊዮን ተጠግቷል ቢሉም የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ የሃገሪቱ ህዝብ ከ90 ሚሊዮን አላለፈም ብሏል፡፡ ኤጀንሲው ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ከህዝብ ቆጠራ የተገኘ መነሻ የህዝብ ብዛት፣ ከስነ ህዝብና…
Rate this item
(12 votes)
ውህደት ለመፈፀም ተደጋጋሚ ድርድሮችን ሲያካሂዱና ስምምነት ሲፈፀሙ የቆዩት አንድነት ፓርቲ እና መኢአድ፣ የውህደት ጅምራቸው ካለመሳካቱም በተጨማሪ በየፊናቸው ለሁለት ለሁለት ተከፍለው ሲወዛገቡ ነው የከረሙት፡፡ በመጨረሻም የምርጫ ቦርድ፣ ከመኢአድ ፓርቲ በአቶ አበባው መሃሪ ለሚመራ ቡድን፣ ከአንድነት ፓርቲ ደግሞ በአቶ ትዕግስቱ አወሉ ለሚመራው…
Rate this item
(0 votes)
“ክፍያውን በቀድሞ ታሪፍ መቀጠል ይችላሉ፤ ቤታቸው ግን መለካት አለበት” - የወረዳው አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1፣ በተለምዶ ለቡ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ከ25 ሺህ በላይ ነዋሪዎች በካሬ ሜትር 0.50 ሳንቲም ሲከፍሉ የቆዩት የመሬት ግብር ወደ 3 ብር…