ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የምኒልክ ሠራዊት ጎፋን ከተቆጣጠረ በኋላ የማዕከላዊው መንግሥት መቀመጫ የነበረችው በና የተባለችው ቀበሌ ነበረች፡፡ ካዎ አማዶ ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር በጣም ቅርበት ነበራቸው፡፡ ከማዕከላዊ መንግሥት ወረዳውን እንዲያስተዳድሩ ተመድበው የተላኩት ሹምና ካዎ አማዶ፣ ቅርበትና የግል ግንኙነት ነበራቸው፡፡ አንድ ቀን ሹሙ፤ ካዎ አማዶ ቤተ-መንግሥት…
Rate this item
(17 votes)
 ‹ሰላም ከተሸናፊዎች ወገብ እንጂ ከአሸናፊዎች መዳፍ አትገኝም› የሚል ወርቃማ አባባል አላቸው፤የካናዳ ጥንታውያን ሕዝቦች (First Nations)፡፡ አደን ልዩ ችሎታቸው የነበረውና በዚህች ሀገር ከሺ ዓመታት በፊት ሠፍረው መኖር የጀመሩት እነዚህ ሕዝቦች አያሌ የእርስ በርስ ጦርነቶችንና ችግሮችን ለመፍታት የቻሉት በዚህ ምክንያት እንደነበረ ይነገራል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ቤተ ትምህርቱ ከቤተ ክህነቱ በመመንጨቱ፣ ቤተ ክህነቱም ለቤተ መንግስቱ የቀኝ እጅ በመሆኑ፣ ቀደም ባለው የሀገራችን ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ የምንጠራቸው አብዛኞቹ ጎምቱ ስሞች፣ የቤተ-መንግስትንና የቤተ-ክህነትን ጃኖ የደረቡ ጸሐፍት ናቸው፡፡ ከእኒህ ውስጥ በአማርኛ የፈጠራ ጽሑፍ ቀዳማይ የሆነውን “ጦቢያ”ን የጻፉት አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ፣ የቤተ-ክህነትን ትምህርት…
Rate this item
(10 votes)
የቅርስ ጥናትና ጥበቃ አዋጅ ቁጥር 209/1992 በአንቀጽ 3፣ ንዑስ አንቀጽ 5 እንዳሰፈረው፣ ግዙፍነት የሌለው ቅርስ ማለት በእጅ ለመዳሰስ የሚያዳግት ነገር ግን በአይን ለማየት፣ በጆሮ ለመስማት የሚቻል፣ ልዩ ልዩ ትርኢትና ጨዋታ፣ ስነቃል፣ የሃይማኖት፣ የእምነት፣ የጋብቻ፣ የሀዘን ሥነሥርዓት፣ ሙዚቃ፣ ድራማና ሌሎች ተመሳሳይ…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት እንደገና እታደሳለሁኝ ማለቱ የዘወትር ዜና ሆኗል፡፡ ተሃድሶው ዳግመኛ ከመባሉም ሌላ “ጥልቅ ነው” መባሉን ተከትሎ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው፡፡ በዓይነትና በይዘት፣ በትርጉምና በፍልስፍና ቢለያይም የተሃድሶ አስፈላጊነት ሁሉንም ወይም አብዛኛውን ዜጋ ያስማማል፡፡ መንግስት ችግሬን በተሃድሶ አስተካክላለሁኝ እያለ በስብሰባና በሰበብ ተወጥሯል፡፡ ከዚህ ጋር…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ነገር ግን እስራኤላዊያን ሰውን በስቅላት አይገድሉም ነበር›› ዛሬ መስከረም 21 ቀን የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም አመታዊ ንግስ ነው፡፡ ‹‹የአማኑኤል ግማደ መስቀሉ፡ ግሸን ነው አሉ›› ይላሉ ተጓዥ ምእመኑ። ‹‹ግሸን፤ ጌሰ ፡ ገሰገሰ ከሚለው ቃል በጊዜ ብዛት የወጣ ነው፡፡›› ብለውኝ ነበር፤ ከአመታት…