ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ርዕስ ………….................ሌባሻይ ደራሲ …………...............ድርቡ አደራ የህትመት ዘመን ……….2007 ዓ.ም ዋጋ………………................ብር 80 ደራሲው ይህንን ልብወለድ ለምን “ሌባሻይ” እንዳለው በግልጽ አይታይም፡፡ በመሠረተ ትርጉሙ “ሌባሻይ” ማለት ሌባን የሚፈልግ ማለት ነው፡፡ የሌባ መሻት ተግባር ይፈፀም የነበረው በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት እንደነበርና ሥርዓቱ የተሠረዘውም በልጅ…
Saturday, 03 October 2015 10:43

የእውለት ቅርፊቶች! ወግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የልጅ ልጆቼ ስም ማን እና ማን ይባላል? ለሚለው ጥያቄ መልስ፣ እዚህ ወንበር ላይ ተቀምጬ ማግኘት አልችልም፡፡ ሁሉም ነገር ፍቺው በሂደት የሚገኝ ነው፡፡ እዚህ የካፌ ወንበር ላይ ተቀምጫለሁ፡፡ ከጐኔ በስተቀኝ ኮረዳዋ ተቀምጣለች፡፡ ቀጠሮ አለባት፡፡ የሆነ ሰውን እየጠበቀች ነው፡፡ እየጠበቀች እንደሆነ አውቃለሁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
(ሊዮ ቶልስቶይ ከ1828 እስከ 1910 ዓ.ም የኖረ ሩሲያዊ ደራሲ፣ ወግ ፀሐፊ እና ፈላስፋ ነበር፡፡ ከደርዘን በላይ ከሆኑት ረዣዥም ልብ ወለዶቹ መሐል War And Peace እና Anna Karenina የሚባሉ ስራዎቹ በብዙዎች ይታወቃሉ፡፡ እኩያ የሌለው የረዥም ልብወለድ ፀሐፊ ነው ተብሎ ይሞካሻል፡፡ አጫጭር…
Rate this item
(1 Vote)
 ቀኑ መስከረም 10 ነው፡፡ ለሰው ያዋስኩትን መፅሐፍ ተቀብዬ ፒያሳ አንድ ካፌ ውስጥ አረፍ ብያለሁ፡፡ “Bloom’s Biocritiques” የተሰኘ ተለጣጣቂ ሕትመት ያለው ድንቅ ሥራ ነው፡፡ በዚህኛው መጽሐፍ ላይ የሩሲያው ደራሲ ፊዮዶር ዶስተየቭስኪ ሥራውና ሕይወቱ ተዳስሷል፡፡ ደጋግሜ ያነበብኩት ቢሆንም ማገላበጤን ቀጠልኩ፡፡ የደራሲውን የውልደት፣…
Saturday, 03 October 2015 10:38

የዝነኞች ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሌላውን መምሰል የለባችሁም፤ ማንነታችሁን ውደዱት፡፡ ሊ ሚሼል ገንዘብ ማሳደዱን ትታችሁ፣ ከልባችሁ የምትወዱትን ነገር ማሳደድ ጀምሩ፡፡ Tony hsiehግብ፤ ቀነ-ገደብ የተቀመጠለት ህልም ነው፡፡ ናፖሊዮን ሂልሥራችሁን ለማሻሻል ከፈለጋችሁ የማይቻለውን ለመስራት ሞክሩ፡፡ ብሪያን ትሬሲመሞከራችሁን እስክታቆሙ ድረስ ተሸናፊዎች አይደላችሁም፡፡ ማይክ ዲትካእንደ ቢራቢሮ ተንሳፈፉ፤ እንደ ንብ…
Rate this item
(15 votes)
የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ነው “እመጓ” የተሰኘውን መፅሃፍ ምርቃት እንዲታደሙ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ትልቁ አዳራሽ መሰብሰብ የጀመሩት፡፡ አዳራሹ በምሁራን፣ በእምነት አባቶች፣ በመፅሃፍ አፍቃሪያንና በጋዜጠኞች ጢም ብሎ ሞልቷል፡፡ ከአዳራሹም ውጭ በሩና ኮሪደሩ በታዳሚዎች ተሞልቷል፡፡…