ነፃ አስተያየት
“ግጭቱ ይበርዳል፤ ያልፋል የሚል ተስፋ አለኝ”የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣እንደ ወትሮው ሁሉ በወቅታዊ የአገሪቱ ችግሮችና መፍትሄው ዙሪያ አንጋፋ ፖለቲከኞችን፣ ምሁራንን፣የሃይማኖት መሪዎችንና የአገር ሽማግሌዎችን አነጋግሯል፡፡ የውይይት መድረኩ ዓላማ፣በወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች ዙሪያ ሃሳቦችን በማንሸራሸር መፍትሄ ማፈላለግና መጠቆም ነው፡፡ እግረ-መንገዱንም እርስበርስ እንድንማማር ዕድል…
Read 4104 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለወቅታዊው ሀገራዊ ችግር የተሰነዘረ ግላዊ የመፍትሄ ሀሳብ)በአዲስ አበባ ማስፋፊያ ማስተር ፕላን ሰበብ በኦሮምያ ክልል ህዝባዊ አመጽ ከተነሳበት ጊዜ አንስቶ ሀገራችን ሰላም አጥታለች፤ በሰላም ነግቶ የሚመሽባት ሀገር መሆንዋ ቀርቶ፣ ወጣቶች ሲነጋ ወጥተው ሲመሽ የማይገቡባት ሀገር ሆናለች፡፡ በኦሮምያ አንድ ያለው የህዝብ ተቃውሞ፣…
Read 7950 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ነፃነት ብርቅ ነው፤ ዲሞክራሲ ሰማይ ነው” ዛሬ በምጥ ላይ ስለጣደን የጎሳ ፖለቲካ፤አያሌ ፀሐፍት ብዕር መዝዘዋል፡፡ ገጣሚያን ስንኝ አዋድደዋል፣ ዜመኞች አቀንቅነዋል፡፡ ሀገር አደጋ ላይ እንዳትወድቅ፣ ልዩነታችን አንድነታችንን እንዳይውጥ፣እኛም የዜግነታችንን እንዳቅሚቲ አበርክተናል፡፡ ግና ብዙ አልተደማመጥንም፡፡ በሀሳብ የማያምኑ ሁሉ፤ ድልን የሚለኩት በብረት ነውና…
Read 2278 times
Published in
ነፃ አስተያየት
· ለአገር ሲባል ከእልህ መውጣት አለብን· ከእርቅ በፊት ደም መፋሰሱን ማቆም አለብን· ማንም ኢትዮጵያዊ መሞት የለበትም· ምሁራን አማራጮችን ማሳየት አለባቸውየአለም እርቅና ሰላም ግብረ ሰናይ ድርጅት እንዴት ተመሰረተ?ከተመሰረተ ረጅም ጊዜ ሆኖታል፡፡ የዛሬ 17 ዓመት ነው ድርጅቱ የተመሰረተው፡፡ ከመስራቾቹ ብዙዎቹ ዛሬ በህይወት…
Read 1601 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢህአዴግ ሕገ መንግሥት አርቅቆ ቢነሣም ሕገ መንግሥታዊነትን አላሰፈነም የሕዝብ ብሶት ሲያይል ሽንገላና ጊዜያዊ መፍትሔዎች ቀልቡን አይስቡትም በሥርዓቱ በመሾምና ንብረት በማግበስበስ መካከል እምብዛም ልዩነት የለም ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ለበዓሉ ግርማ ሞት ምክንያት የኾነው፣ ‹‹ኦሮማይ›› በሚል ርእስ የጻፈው መጽሐፍ እንደ ኾነ ይታወቃል፡፡…
Read 10590 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ስለ ህዝባዊ ተቃውሞዎችና መንስኤያቸው ያብራራሉ ጭቆናን ለማጥፋት የሚደረግ ትግል ኖሮ አያውቅም ህዝብ ቋቱ ሲሞላ ነው አልችልም፤ በቃኝ ያለው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ የተናገረው የሚያስደንቅ ነው በሦስት መንግስት ውስጥ አልፈዋል - ታዋቂው ምሁርና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም፡፡ በአገራቸው ፖለቲካ ውስጥ ዛሬም…
Read 20672 times
Published in
ነፃ አስተያየት