ነፃ አስተያየት
• የሥነምግባር ባዕድ እየሆንን ነው - ፖለቲካውም ምኑም ምኑም.... • ጠ/ሚ ዐቢይ በፓርቲያቸው ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፣ ዋናው የአገራችን የችግሮች ምንጭ የስነ ምግባር ብልሽት ነው፡፡ • ከእውነት ብርሃን፣ ከስኬት መንገድ፣ ከተከበረ ሕይወት መራራቅ ብቻ ሳይሆን መጣላት! እውነትንና እውቀትን የሚያከብር የአገራችን ጥንታዊ…
Read 5499 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 October 2018 13:20
ህገ-ወጥነትና ኢ-ስነምግባራዊነት የተጫናቸው የ”ሰንሴሽን ኮንዶም” ማስታወቂያዎች
Written by ሰብለ አሰፋ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)
ማስታወቂያ ወይም ማስተዋወቅ “ad vertere” ከሚለው የላቲን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም፤ አእምሮን ወደ አንድ ምርት መሳብ/ሀሳብን ወደዚህ ምርት መቀየር ማለት ነው፡፡ ይህ የአንድን ሰው አእምሮአዊ አስተሳሰብና እምነት ወደ አንድ ምርት፣ አገልግሎት፣ ሀሳብ ለመሳብ ፤ ለማቅረብ ያለመ የማስተዋወቅ ድርጊት በዋናነት ሁለት…
Read 2139 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፈረንሳዮች ‹‹አብዝቶ በተለወጠ መጠን፤ አብዝቶ ነባር መልኩን እንደያዘ ይቀጥላል›› የሚል ብሂል አላቸው፡፡ ይህ ብሂል ፈረንሳዮች፤ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከተመለከቱ በኋላ የቀመሩት ብሂል መሆኑን የሚነግረኝ ሰው ቢመጣ፤ ሳላንገራግር ልቀበለው ዝግጁ ነኝ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም አሰልቺ ገጽታ አለው፡፡ ባለፉት 50 ዓመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ…
Read 5707 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች በየፊናቸው፣ የየራሳቸውን ጉባኤዎች ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን ከስያሜና የደንብ ማሻሻያዎች በተጨማሪ፣ አዳዲስ ወጣቶችን ወደ አመራር ደረጃበማምጣት፣ ከሌላው ጊዜ በተለየ ውጤት መጠናቀቁን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ባለፉት ሦስት ቀናት ደግሞ አገሪቱን ለ28 ዓመታት የመራው ገዢ ፓርቲ፤ ለራሱም ሆነ ለአገሪቱ…
Read 4157 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በኢትዮጵያዊነት ላይ ውይይቶች ተደርገው፣ የህግ መቋጫ ማግኘት አለበትወደድንም ጠላንም ኢትዮጵያውያን አብረን ለመኖር የተፈረደብን ነንሁላችንም ወደ ኢትዮጵያዊነት አሰባሳቢ ማንነታችን መመለስ አለብንየዜግነት ፖለቲካን እንደ ሩቅ ጊዜ ግብ ነው የማየአቶ ዩሱፍ ያሲን ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በቀይ ባህር ዳርቻ ቲዖ በምትባል መንደር ነው፡፡ ትምህርታቸውንም በአስመራ…
Read 5280 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ለተጐዱ ቤተሰቦች በሙሉ በትውልዱ ስም ከፍተኛ ይቅርታ እንጠይቃለን • ለአንድ ቀን እንኳ በሃገር ውስጥ የምናደርገውን ትግል አላቆምንም • ትልቅ ህዝብን በጐሣ አጥር ውስጥ እየከተትን አሳንሰነዋል • ለኢትዮጵያ አንድነት መጠበቅ ስንታገል ቆይተናል ለ46 አመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውስጥ የቆዩት የኢህአፓ…
Read 4263 times
Published in
ነፃ አስተያየት