ነፃ አስተያየት
• መንግስት፣ ድሮ ድሮ፣ እንዳሻው ቢዝረከረክ መተማመኛ ነበረው - የሬዲዮና የቲቪ ፕሮፖጋንዳ፡፡ ዛሬ ግን፣ መተማመኛው አቅም እያጣ ነው፡፡ ተቀናቃኝ የፕሮፖጋንዳ ባለቤቶች በዝተዋል፡፡• ጭፍን ተቃውሞ፣ ድሮ ድሮ፣ የቻለውን ያህል እያጋነነ ቢናገርና ቢቀሰቅስ መተማመኛ ነበረው - መዘዙ ቀርፋፋና ጥቂት ነው፡፡ ዛሬ ግን፣…
Read 3983 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአመራር ውዝግብ ውስጥ የከረመው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ባለፈው ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤውን በዝግ አካሂዶ አዳዲስ አመራሮችተመርጠዋል፡፡ ቀደም ሲል የፓርቲው ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አበባው መሃሪ፣በድጋሚ መሪ መሆን እንደማይፈልጉ በመግለጻቸው ከውድድር ውጭ ተደርገው፣ዶ/ር በዛብህደምሴ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ሆነው በጉባኤው መመረጣቸው ተገልጿል፡፡ በሌላ…
Read 2133 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በየትኛውም አገር ያለ ደራሲ ያገሩ ጉዳይ ያሳስበዋል ብዬ እገምታለሁ፡፡ ደራሲ ስለሆነ ሳይሆን ሰው ስለሆነ ነው፡፡ የአገሩ ጉዳይ እምሽክ ድቅቅ የሚያደርገው ደግሞ ደራሲ ወይም አርቲስት ስለሆነ አይደለም፡፡ ደራሲ ግን ከግብዝነት በመነጨ ይሁን በፃፈው ድርሰት ሰበብ፣ ሃሳቡ ሰው ጋር ስለሚደርስለት እንደሆነ አላውቅም፣…
Read 2435 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፉት 25 ዓመታት ከምርጫ ጋር ተያይዞ፣ ከተቃውሞ ሰልፍና ውጤታቸው፣ ከፕሬስ ነፃነትና ከጋዜጠኞች ስደት እና እስራት፣ ከብሄር ጎሳዉ ጥቃት እና ከመሳሰሉት ዲሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊና፣ ሰብአዊ ጊዳዮች ጋር በተያያዘ በርካታ አሉታዊ ሪፖርቶች በአለማቀፍ ተቋማት ቀርበዋል፡፡ መንግስት በበኩሉ የሚወጡትን ሪፖርቶች በሙሉ እንደማይቀበላቸው እየተከታተለይፋ ሲያደርግ ከርሟል፡፡…
Read 2508 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፖለቲከኞች ምን ይላሉ?የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመንባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራእንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁአንበሴ…
Read 7500 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የመጣሁት ከትግል እንጂ ከሽርሽር አይደለም ይላሉዳንኤል ሺበሺ የቀድሞው አንድት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ምክትል ኃላፊና የደቡብ ቀጠና ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ የነበረ ሲሆን ሐምሌ 1 ቀን 2006 ዓ.ምበሽብርተኝነት ተጠርጥረው ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ ላለፉት 22 ወራት በእስር ላይቆይተው ባለፈው ማክሰኞ ከሰዓት…
Read 8254 times
Published in
ነፃ አስተያየት