ነፃ አስተያየት

Saturday, 21 March 2020 13:07

ለሰው ዘር አነሰው!

Written by
Rate this item
(11 votes)
“ለሰው ዘር ያንሰዋል፡፡ ኮሮና ላይ ቆመህ ዘር ይታይሃል ወይ? ኮሮና ላይ ቆመህ አፍ መፍቻህ ምንድነው? አፍ መፍቻህ ጤና ነው…. አፍ መፍቻህ ምግብ ነው… ስለዚህ የኮሮናን ጉንፋን እንኳ ተቋቁመው መጉላት ከማይችሉ የዘር ግርግሮች እራሳችንን እንጠብቅ፡፡” ራሱን አልፍሬድ አድለር ብሎ የሚጠራው ታላቅ…
Rate this item
(3 votes)
‹‹እንደ አሜሪካ አትቅለል›› - የሚለው አባባል የሰሞኑ የአዲስ አበባ ወጣቶች የቁጣ መግለጫ ሆኖ እያገለገለ ነው:: አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ ስትቀል የመጀመሪያዋ አይደለም። የሸጠችለትንና የኢትዮጵያ መንግሥት ገንዘቡን ሆጭ አድርጎ የከፈለበትን የጦር መሣሪያ በመቋዲሾው የኢትዮጵያ ድንበር የጀኔራል ሲአድ ባሬ ጦር እንዲደፈር አድርጋለች፡፡ ይህ…
Rate this item
(4 votes)
505 አባላት ባሉት “ሸንጐ” የሚመራ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ያዘጋጁት ፕሮፖዛል ጠቁመዋል፡፡ የሁለት ዓመት ቆይታ የሚኖረውና ከገዥው ፓርቲ በሚመረጥ ጠ/ሚኒስትር የሚመራ “ህዳሴ የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግስት” የሚል ስያሜ ያለው የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ሃሳብ ያቀረቡት አቶ ልደቱ፤…
Rate this item
(3 votes)
 ግብፅ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በጋራ የመሰረቱትን የናይል ትብብር መድረክ የምስራቅ ናይል ጽ/ቤት ይመራሉ፡፡ ‹‹የናይል ትብብር መድረክ›› ትብብርን የሚያጠናክሩ ወሰን ተሻጋሪ ፕሮጀክቶች የመለየትና የማዘጋጀት እንዲሁም ለአገራቱ የማቅረብ ስራ ይሰራል፡፡ መድረኩ ካዘጋጃቸው የትብብር ፕሮጀክቶችም መካከል የሱዳንና ኢትዮጵያ የሀይል አቅርቦት፣ የመስኖ ፕሮጀክቶች…
Rate this item
(3 votes)
ይህቺ አገር በእውነት ላይ የተመሰረተ፣ ፍትህን ማዕከል ያደረገ፤ እርቅ ትፈልጋለች - የእኔ ትልቁ ዕቅድ ወጣት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ማፍራት ነው - ከምርጫው በፊት ሀገሪቱ በእርቅና መግባባት ከማጥ ውስጥ መውጣት አለባት - ብዙዎቹ ፖለቲከኞች ባለፈው ሥርዓት “ቶርቸር” ተፈጽሞባቸዋል አቶ ያሬድ ኃይለማርያም…
Rate this item
(1 Vote)
የኢዜማ የቅድመ - ምርጫ ማስጠንቀቂያና ማሳሰቢያ ሥርዓት ዓልበኝነት ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች - የሥልጣን ጥመኞች የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ሁለት አመት ገደማ ያስቆጠረውን የለውጥ ሂደት በገመገመበት ሪፖርቱ የቀጣዩ ምርጫ ሀገራዊ ፋይዳና በሀገሪቱ የተደቀኑ ያላቸውን አደጋዎች ለኢትዮጵያ ህዝብ በዝርዝር አድርሷል -…