ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(2 votes)
“በሰው ለሰው” ድራማ የአዱኛን ገፀ - ባህሪ ወክሎ በመጫወት እና በበርካታ ስራዎቹ አድናቆትን ያተረፈው አርቲስት ይገረም ደጀኔ፤ “ቆምኩኝ ለምስጋና” የተሰኘ የምስጋና የመዝሙር ሲዲ ያወጣ ሲሆን፤ ሰኞ ገበያ ላይ እንደሚውል ተገለፀ፡፡ አርቲስቱ ለመዝሙሩ ከተከፈለው 40ሺህ ብር ላይ 20ሺህ ብሩን ለሜቄዶንያ አረጋዊያን…
Rate this item
(0 votes)
በሰዓሊና ረዳት ፕሮፌሰር ጌታቸው ዮሴፍ ህይወት ዙሪያ የሚያጠነጥነው “Love and Peace” መፅሀፍ የፊታችን ሐሙስ ከቀኑ በ9 ሰዓት በካፒታል ሆቴል ይመረቃል፡፡ በ72 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፍ፤ በ150 ብር ለገበያ ይቀርባል ተብሏል፡፡ የተባባሪ ፕሮፌሰሩን የህይወት ታሪክ ፍንትው አድርጎ እንደሚገልፅ የተነገረለት መፅሀፉ፤ በስዊዘርላንዳዊቷ ኤልዛቤት…
Rate this item
(2 votes)
“የዮድ አቢሲኒያዋ እመቤት” የሚል ቅፅል ስም በተሰጣት የባህል ዘፋኝ እመቤት ነጋሲ የተዘጋጀው “ሰንደዓ በል” የተሰኘ የሙዚቃ አልበም ባለፈው እሁድ በዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ አዳራሽ ተመርቋል። አልበሙን ለማዘጋጀት ከ250ሺህ ብር በላይ እንደወጣበትም ተገልጿል፡፡ ድምፃዊ ፀጋዬ እሸቱን ጨምሮ በርካታ አርቲስቶች በተገኙበት የተመረቀው…
Rate this item
(0 votes)
የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ውርስ ትርጉም በሆነው “ተዋናይ” የተሰኘ የቅኔ መፅሃፍ ላይ ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ በብሄራዊ ቤተ መፃህፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት እንደሚካሄድ ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ አስታወቀ፡፡ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቋንቋና የስነፅሁፍ መምህር አቶ ይኩኖ አምላክ መዝገቡ፤ ለውይይቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ቤት የሁለተኛ አመት የቀን ተማሪዎች፤ የአርሲ ባህል በሆነው የ “ስንቂ” ትውፊት ላይ ጥልቅ ምርምርና ጥናት በማድረግ፣ ባህሉን ወደ ድራማ ቀይረው ለእይታ ሊያበቁት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ይኸው ትውፊታዊ ድራማ ዛሬ ከምሽቱ 12 ሰዓት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
Rate this item
(0 votes)
የሩሲያ የሳይንስና የባህል ማዕከል ከጀርመን የባህል ተቋም ጋር በመተባበር፣ ከመቶ አመት በፊት የተነሱ የአዲስ አበባ ፎቶግራፎችን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም በስጦታ አበረከተ፡፡ ፎቶግራፎቹ ከመቶ አመት በፊት ለህክምና አገልግሎት ወደ ኢትዮጵያ በመጡ ሩሲያዊ ሀኪም እንደተነሱ የተገለፀ ሲሆን የዚያን…