Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በ1ኛው የሚዲያና የኪነጥበብ ባለሙያዎች የእግር ኳስ ውድድር አዲስ አድማስ ከኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዚን ድርጅት ጋር ለዋንጫ ተጋጥሞ 1ለ0 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆነ፡፡ የአዲስ አድማስ ቡድን ተጨዋቾች የዋንጫው መታሰቢያነት ለአሰፋ ጐሳዬ ይሁን ብለዋል፡፡ አዲስ አድማስ በዚሁ ዓመት በታላቁ ሩጫ ተዘጋጅቶ በነበረው የ12 ኪሎሜትር…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዝ እግር ኳስ የ2011 -12 የውድድር ዘመን የሊጉ ሻምፒዮን ማን. ዩናይትድ ከኤፍ ኤካፕ ሻምፒዮኑ ማን. ሲቲ ጋር ነገ በዌምብሌይ በሚያደርጉት የኮሙኒቲ ሺልድ የዋንጫ ጨዋታ ሊከፈት ነው፡፡ በሌላ በኩል የላቀ የሻምፒዮናነነት ፉክክር እንደሚደረግበት የሚጠበቀው 20ኛው ፕሪሚዬር ሊግ ከሳምንት በኋላ ይጀመራል፡፡ በፕሪሚዬር…
Rate this item
(0 votes)
ከ2 ሳምንት በኋላ 13ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በደቡብ ኮርያዋ ዳጉ ውስጥ ሲካሄድ ኢትዮጵያን የሚሳተፉ አትሌቶች የነበረ ታሪካቸውን ለማስጠበቅ ከኬንያውያን ከባድ ፈተና እንደሚጠብቃቸው ለመረዳት ተቻለ፡፡ በሻምፒዮናው የኢትዮጵያ ቡድን 53 አባላት ያሉበትን ልዑካን በመያዝ እንደሚሳተፍ ሲታወቅ ከ400 ሜትር እስከ ማራቶን ባሉ የአትሌቲክስ…
Rate this item
(0 votes)
ኢሬቴድና የአርቲስቶች ቡድን ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሰፊ ዕድል ይዘዋልየአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ..ስፖርት ለአገርልማት..በሚልመርህባዘጋጀውየሚዲያናየኪነጥበብባለሙያዎችየእግርኳስ ውድድር ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉ ቡድኖችእየታወቁናቸው፡፡የአዲስአበባስፖርትኮሚሽንከዜድኬፕሮሞሽንጋርበመተባበር ያዘጋጀውን ይህን ውድድር በአበበ ቢቂላ ስታድዬም በርካታ ተመልካቾች እየታደሙት ነው፡፡
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ክለቦች የ2003 ውድድር ዘመን ከትናንት በስቲያ አርባ ምንጭ ከነማ ከአየር ኃይል ባደረጉት የብሔራዊ ሊግ የዋንጫ ጨዋታ ተፈፀመ፡፡ አርባ ምንጭ ከነማ በብሔራዊ ሊጉ የፍፃሜ ጨዋታ በመለያ ምቶች አየር ኃይልን አሸንፎ ዋንጫውን ወስዷል፡፡ 48 ክለቦችን በማሳተፍ በተካሄደው የብሔራዊ ሊግ ውድድር በመጨረሻ…
Page 93 of 93