ስፖርት አድማስ

Rate this item
(1 Vote)
 በዓለም የስፖርት ታሪክ የምንግዜም ከፍተኛ ተከፋይ ስፖርተኞች የደረጃ ሠንጠረዥን አሜሪካዊው የቅርጫት ኳስ ተጨዋች ማይክል ጆርዳን በ3.3 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደሚመራ ታውቋል። ማይክል ጆርዳን ቅርጫት ኳስ ስፖርትን ካቆመ 20 ዓመታትን አስቆጥሯል። በዓለም የቅርጫት ኳስ ስፖርት በፈጠረው ተፅዕኖ ተስተካካይ የለውም። በስፖርት ትጥቅ…
Rate this item
(0 votes)
አርጀንቲናዊው ሊዮኔል ሜሲ በ2022 የፊፋ ምርጥ ሽልማት ላይ በኮከብ ተጨዋችነት ተሸልሟል፡፡ ከዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ተመሳሳይ ሽልማት ሲቀበል ለሰባተኛ ግዜ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ሊዮኔል ሜሲ የዓለም ኮከብ ተጨዋች ሆኖ ለመመረጥ በተለይ ለአርጀንቲና ለተጎናፀፈችው የዓለም ዋንጫ ድል ያበረከተው አስተዋፅኦ ከግምት ውስጥ ገብቶለታል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ከ3.5 ቢሊዮን በላይ የእግር ኳስ ደጋፊዎች አሉ ብራዚላዊቷ ሱፐር ሞዴል አድሪያና ፍራንቼስካ ሊማ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ የደጋፊዎች ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆኗ እንደተሾመች ታውቋል፡፡ በዓለማችን የፋሽንና የኮስመቲክስ ኢንዱስትሪዎች ከፍተኛ ልምድ ካላቸው ሱፕር ሞዴሎች አንዷ ስትሆን፤ በተዋናይትና በንግድ ስራዎቿ…
Saturday, 25 February 2023 12:42

አድዋና አበበ ቢቂላ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የፊታችን የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም 127ኛው የአድዋ ድል በመላው ዓለም እንደሚከበር ይታወቃል፡፡ በሰሜን አሜሪካ፤ ካናዳና ሌሎች አገራት በየዓመቱ ከሚከበረው የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ወርም ጋር ይገናኛል፡፡ የስፖርቱ ዓለም ከጥቁር ህዝብ ያፈራቸው ጀግኖች በርካታ ናቸው፡፡ በአትሌቲክስ እነ ጄሲ ኦውንስ፣ አበበ ቢቂላ፣…
Rate this item
(0 votes)
በባቱረስት አውስትራሊያ በሚካሄደው 44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ 50 አገራትን በመወከል 453 አትሌቶች ይሳተፋሉ። የዓለም ሻምፒዮናው ከመላው ዓለም ከ140 በላይ ሚዲያዎች በስፍራው ተገኝተው ይዘግቡታል። ዛሬ የሚካሄዱት አምስት የውድድር መደቦች በዓለም አቀፍ የቲቪ ስርጭት ከ5 ሚሊዮን በላይ ተመልካቾችን ያገኛሉ፡፡ በዋናዎቹ…
Rate this item
(0 votes)
 ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማሕበር ፊፋ ያዘጋጀው የ2022 ዓለምአቀፍ የተጨዋቾች ዝውውር ሪፖርት በአዳዲስ ክብረወሰኖች የተሞላ ሲሆን አጠቃላይ በገበያው ላይ ከ6.5 ቢሊዮን በላይ ዶላር መንቀሳቀሱን አመልክቷል።Global Transfer Report 2022 በሚል የወጣው ሪፖርቱ እንደጠቆመው በወንዶች እግርኳስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓመት ውስጥ ከ20ሺ…
Page 8 of 93