ስፖርት አድማስ

Rate this item
(0 votes)
በአልጀርያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው 7ኛው የቻን ውድድር (የአፍሪካ አገራት ሻምፒዮንሺፕ) ከሳምንት በኋላ ይጀመራል፡፡ በሻምፒዮናው ለ3ኛ ጊዜ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ ዝግጅቱን በሞሮኮ እያካሄደ ነው። ዋልያዎቹ በምድብ 1 ከአዘጋጇ አገር አልጀሪያ፤ ሊቢያና ሞዛምቢክ ጋር የተደለደሉ ሲሆን፤ በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታው ከሞዛምቢክ ጋር፤…
Rate this item
(1 Vote)
ለ44ኛ ጊዜ በአውስትራሊያ ባቱረስት ይካሄዳል44ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በአውስትራሊያዋ ባቱረስት ከተማ ከወር በኋላ ይካሄዳል፡፡ በሻምፒዮናው ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ምርጫ ለማከናወን ከሳምንት በፊት አትሌቲክስ ፌደሬሽን 40ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በሱሉልታ አካሂዷል። በሁለቱም ፆታዎች በአጭርና ረጅም ርቀት በተዘጋጁ አምስት…
Rate this item
(1 Vote)
"የተወለድኩት እግር ኳስን ለመጫወት ነው፡፡ ልክ ቤትሆቨን ሙዚቃን ለመፃፍ፤ ማይክል አንጀሎ ለመሳል እንደተወለዱ፡፡ በዓለም ላይ ማንኛውም ልጅ እግር ኳስ ሲጫወት ፔሌን መሆን ይፈልጋል፡፡ ኳስ ተጫዋች ብቻ ሳይሆን እንዴት ሰው መሆን እንደሚችሉ የማሳየት ትልቅ ኃላፊነት አለብኝ" ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉሰ ነገስት…
Saturday, 24 December 2022 16:13

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ30 የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ከ30 በላይ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎችን ትኩረት በመሳብ ኳታር ባዘጋጀችው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ላይ ከ1.4 ሚሊዮን በላይ ዓለምቀፍ ጎብኝዎችን አስተናግዳለች። የዓለም ዋንጫው 64 ግጥሚያዎች በዓለም ዙሪያ ከ5 ቢሊዮን በላይ ተመልካች ነበራቸው። 12ሺ ጋዜጠኞችና የስፖርት ባለሙያዎች የዓለም ዋንጫውን…
Rate this item
(1 Vote)
ጆቫኒ (“ጂያኒ”) ሜርሎ ጣሊያናዊ የስፖርት ጋዜጠኛ፣ የላ ጋዜታ ዴሎ የስፖርት ፕሬስ አምደኛና የዓለም ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር AIPS ፕሬዝዳንት ናቸው። ከዓለም ዋንጫ ይልቅ ዘገባውና ትንታኔያቸው በኦሎምፒክ የሚታወቁ ሲሆን 25 ኦሎምፒኮች (12 ኦሎምፒያዶችና 13 የክረምት ኦሎምፒኮች) ላይ ሰርተዋል። በ35 የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናዎችም…
Rate this item
(0 votes)
 - ኳታር በኢትዮጵያ የዓይን ህክምና ፕሮጀክቶችን እየደገፈች ነው - በኳታሩ አሚር ስም የኩላሊት ህክምና ሆስፒታል ይገነባል በኳታር የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር የሆኑትን አቶ ፈይሰል አሊዬን በኳታር የሚገኘው የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ አነጋግሯቸዋል። “በዲፕሎማሲው ዓለም ከ18 ዓመት በላይ…