ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ 1% የሚሆኑት እርግዝናዎች ከማህጸን ውጭ ሊፈጠሩ የሚችሉ እርግዝናዎች ናቸው፡፡ እርግዝናው ከዘር ማስተላለፊያ ቱቦ በተጨማሪ የሆድ እቃ ውስጥ ጭምር ሊፈጠር ይችላል፡፡ ቢሆንም ግን 1% ከሚሆኑት ከማህጸን ውጭ እርግዝናዎች 98% ያህሉ የሚቆዩት እዚያው የዘር ማስተላለፊያ ቱቦ ውስጥ ነው፡፡ ከማህጸን…
Rate this item
(3 votes)
ስለተለያዩ በሽታዎች ንቃተህሊና ተፈጥሮ ቅድመ ጥንቃቄ እንዲኖር ወይንም ስለበሽታዎቹ ትኩረት ተሰጥቶ ተገቢው ሕክምና እንዲደረግ ለማሳሰብ የተለያየ ቀለም ያላቸው ሪቫኖች አገልግሎት ላይ ይውላሉ፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ ፒንክ ሪቫን ነው፡፡ ፒንክ ሪቫን ኣለም አቀፍ እውቅና ያለው በጡት ካንሰር ላይ ንቃተህሊናን እንዲፈጥር ታልሞ…
Rate this item
(4 votes)
ከላይ የምትመለከቱት የጡት ስእል የጡትን ተፈጥሮአዊ አቀማመጥ የሚያሳይ ነው፡፡ ስአሉን ለእይታ የጋበዝናችሁ ያለምክንያት አይደለም፡፡ የጡት ካንሰርን መሰረታዊ አመጣጥና ለመከላከልም ምን መደረግ ይገባዋል ከሚል የባለሙያ ትንታኔን ልናስነብባችሁ ነው፡፡ ዶ/ር አበበ ፈለቀ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ሕክምና ባለሙያና አሲስታንት ፕሮፌሰር ለርእሱ ማብራሪያ…
Rate this item
(21 votes)
በሰብ ሰሃራ አፍሪካ በጥንዶች መካከል በአማካኝ እስከ 15ኀ በመቶ የሚሆኑት የኤችአይቪ ውጤታቸው የተለያየ ሆኖ ይገኛል፡፡ በብዙ ጥናቶች እንደሚታየው ሴቶች 60 ወንዶቹ 40 ኤችአይቪ ፖዘቲቭ ሆነው ይገኛሉ፡፡ ሳይንቲስቶችንም ግራ በሚያጋባ ሁኔታ ጥንዶች ውጤታቸው አንዳቸው ፖዘቲቭ አንዳቸው ደግሞ ኔጌቲቭ ይሆናሉ፡፡ በዚህ እትም…
Rate this item
(4 votes)
“ እኔ ወደጋንዲ ሆስፒታል የመጣሁት ሁለት ሴት ልጆች የመደፈር ጥቃት ስለደረሰባቸው ነው፡፡ ልጆቹ የጎረቤት እና የራሴ ሲሆኑ የጎረቤ ልጅ የዘጠኝ አመት ስትሆን የእራሴ ግን የሰባት አመት ናት፡፡ ልጆቹ ለእኛ እንደነገሩን ከሆነ የመደፈር ጥቃት የተፈጸመባቸው አንድ ጊቢ አብሮን በሚኖር ሰው ነው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ለተፈጸመባቸው ሴቶች የህክምና ማስረጃ መስጠት እና በመረ ጃው የህግ ተጠቃሚነት ምን ይመስላል በሚል ዶ/ር ብርሀኑ ከበደ ያደረጉት አንድ ጥናት እን ደሚጠቁመው አስገድዶ መድፈር የወሲብ ጥቃትን ማድረስ እንደመሆኑ ለስነተዋልዶ ጤና መጉ ዋደል የሚያደርስ ነው፡፡ ዶ/ር ብርሀኑ ጥናቱን ያደረጉት…