ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) (ይህን አስተያየት ለጋዜጣ በሚያመች መልኩ ለመቃኘት ሞክሬያለሁ) ባለፈው እትም እንዳስቀመጥኩት “የተረሳ ወራሽ” የተባለው መጽሐፍ መጠንጠኛ ፍለጋ ነው፡፡ ትውልድን ፍለጋና ትምህርትን ፍለጋ መሪ መሽከርክሪት ናቸው፡፡ መለወጥ፣ መፀፀትና ይቅርታ መጠየቅ፣ መራራትና ይቅርታ ማድረግ መፍትሔ ጭብጦች ናቸው (Resolution themes)። ይኸውም ትውልዶችን…
Rate this item
(4 votes)
የክረምቱ ዶፍ ውስጥ ሆነን ሙሽራ ጀንበር የምንናፍቀው በተስፋ ነው፡፡ የብርሃን ቬሎ አጥልቃ ብቅ የምትለው የመስከረም ሰማይ ጀንበር - ከአደይ አበባ ጋር እየጠቃቀሰች መሣቅዋን የምናነብበው ዛሬ ለምቦጩን ከጣለው ሰማይ ሥር ተኮራምተን ነው። ግጥሞችም እንደ አበባ ናቸው፤ በተስፋ ይስቃሉ፣ በትካዜ ይጠወልጋሉ፡፡ ዛሬ…
Rate this item
(7 votes)
ጥልቅና አንኳር አስተያየት ስለ “የተረሳ ወራሽ” “መጽሐፉ የእናቴ ስለሆነ የግድ አሪፍ ነው ማለት አይደለም፡፡ እናንተባለሙያዎቹ አስተያየት ስጡበት፡፡”የመጽሐፉ ደራሲ ሴት ልጅ አዜብ መርሻ የመጽሐፉ ምርቃት ቅዳሜ ሐምሌ 13 ቀን 2005 ዓ.ም የተመረቀበት ቦታ በቤተመጻሕፍት ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ መጽሐፉ - የተረሳ ወራሽደራሲ…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከቤቴ ስወጣ፣ አካባቢውን ሙዚቃዊ ለዛ ባለው ዜማቸው ካደመቁት ላሊበላዎች መካከል ከአንዷ ጋር ፊት ለፊት ተገጣጠምን፡፡ ድሮ ድሮ ላሊበላዎች በሌሊት በየሰፈሩ ተዘዋውረው የደንቡን አድርሰው ሳይታዩ ነበር ወደ መጡበት የሚመለሱት፡፡ ዛሬ ግን ከተማውን ለመዱ መሰለኝ እስከ…
Rate this item
(1 Vote)
የመሀመድ እንድሪስ ‹‹ከምሽት እስከ ጎሕ›› ግጥም ከማርክሳውያኑ ዕይታና ከታሪክ እውቀት አንጻር ሲመረመር... “ከምሽት እስከ ጎሕ” (1958 ዓ.ም.) የሚለው ግጥም የተወሰደው፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ1993 ዓ.ም. የ50ኛ ዓመቱን ክብረ በዓል ምክኒያት በማድረግ፣ የኮሌጅ ቀን ግጥሞች በሚል ርዕስ ካሳተመው የግጥም መድበል ነው፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ላለፉት 15 አመታት በፊልም ሙያ ላይ የተሰማራው ቴዎድሮስ ተሾመ፤ በፊልም ፅሁፍ ደራሲነት፣ በተዋናይነት፣ በዳሬክተርነትና በፕሮዲዩሰርነትም ሰርቷል፡፡ በሙያ ዘመኑ አምስት ፊልሞችን ሰርቶ ለእይታ ያበቃው አርቲስቱ፤ ስድስተኛውን ፊልሙን “ሦስት ማዕዘን” በሚል ርዕስ የሰራ ሲሆን የነገ ሳምንት ሐምሌ 21 ያስመርቃል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…