ጥበብ

Rate this item
(30 votes)
ብላቴናው ቀላል አይደለም፡፡ ሰባት ሥራዎቹን በማይታመነው የእድሜው ቁጥር ጉድ አስብሏል፡፡ ሆኖም ግን ዘመኑ ትውልድን በለጋነት እየቀሰፈ፤የሰብዓዊነትን ሕልውና እያኮላሸ፤የሰውነትን ድርሻ ጥልቅ ሀይል እየቀበረ እያሽካካ ነው እንጂ --- ክርስቶስ በ12 ዓመቱ ስንት የአይሁድ ሊቆችን አስደምሟል? በሀገራችን የነገሱት ነገስታት በሥንት አመታቸው ታሪክ መዝገብ…
Rate this item
(4 votes)
ከሣምንት በፊት በዚሁ ጋዜጣ ላይ በጥቁምታ ያለፍኩት የግጥም መጽሐፍ “ቀብድ የበላች ሀገር” የሚለው የመንግስቱ ዘገዬ ነበር፡፡ መንግስቱ ዘገዬ በሞያው ጠበቃ ነው፡፡ በነፍሱ ዳንስ ደግሞ ገጣሚ ነው፡፡ ቃናው የወሎ ሆኖ ግጥሞቹ የተለያየ ቅርጽ ያላቸው ናቸው፡፡ አጫጭርና ረጅም ግጥሞችም አሉበት፡፡ ተራኪ ሌሪክና…
Rate this item
(5 votes)
ሕይወት የጤዛ ጠብታን ያህል አንሣ የምትታሰበን ጊዜ አለ፡፡ በተለይ ፍልስፍናና ሃይማኖት ውስጥ! ከዚያ ጤዛ ውስጥ ግን ፀሐፍት ዝንታለም የሚኖር ቀለም ያወጣሉ። ያንን ያወጡትን ቀለም በየመልኩ እንደየዘመኑ ያቀጣጥሉታል፡፡ ትውልድ ደግሞ ያንን ምድጃ አቅፎ ይቃጠላል፤ ወይም ይሞቃል…ለዚህ ነው ጠለቅ ያሉ ፍልስፍናዊ ሃሳቦችና…
Saturday, 06 July 2013 11:08

የዓመፅ ፍሬ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወግ የመጀመያው አብዮተኛ ሰይጣን ነበር ይባላል፡፡ በዝንተ አለማዊው የእግዚአብሔር አገዛዝ ላይ በተቃውሞ የተነሳ የመላእክት አለቃ፡፡ ይህን አባባል ተቀብለን ለተቃውሞው፣ ለአመፃው ተግባር በመንስኤነት የምናገኘው ሰበብ ቢኖር መሰልቸት ነው፡፡ መሰልቸት ከእጦትም ከቅንጦትም ይመነጫል፡፡ ሊቀ - መልዓኩ በዚያ ፅንፍ አልባ ህዋና በነዚያ ሁሉ…
Saturday, 06 July 2013 11:00

“የማትበላ ወፍ”

Written by
Rate this item
(6 votes)
መታየት ያለበት ኢትዮጵያዊ ሲኒማ! ፊልሙ የሚጀምረው በሁለት አብሮ አደግ ጓደኛሞች (ሮማንና ሮቤል) መካከል በሚጠነሰስ ስውር የፍቅር ታሪክ ሲሆን ሮቤል ፍቅሩን በይፋ መግለጽ አቅቶት ሲቸገር ይስተዋላል፡፡ ሮማን አባቷ በመኪና አደጋ ሁለት ዓይኖቻቸውን ያጡ በመሆናቸው፣ ትምህርቷን አቋርጣ በአንድ ድርጅት ውስጥ በጽዳት ሰራተኛነት…
Saturday, 29 June 2013 11:08

አዘኔታ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ምሽቱ ገፍቷል፤ ለኮሌጁ ዘበኞች ደግሞ በጣም ገፍቷል፤ አንድ ተማሪ የግቢውን በር ማንኳኳት የሚፈቀድለት እስከ ምሽቱ 4፡30 ድረስ ነው፤ አሁን 4፡40 ሆኗል፤ በጣም መሽቷል፤ በዚህ ሰዓት ደፍሮም የሚያንኳኳ ተማሪ የለም፤ ዘበኞቹም አዝነው አይከፍቱም፡፡ አሁን ወደ ግቢው ለመግባት ሁለት አማራጮች ናቸው ያሉት፡፡…