ባህል

Rate this item
(2 votes)
“--ታዲያላችሁ…አንድ ወዳጃችን በአንድ ወቅት አንድ ብጣሽ ወረቀት፣ የተሰባበረ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጥላል፡፡ ለዛ አይደለም እንዴ የተቀመጡት! እናማ…የቆሻሻው መጣያ ለመድረስ አንድ ሀያ ሜትር ተራምዷል፡፡ ሲመለስ አብሮት የነበረው ጓደኛው ምን ይለዋል… “ፈረንጅ መሆንህ ነው!” እንዲህ ያለው ሰው ደግሞ ቀለም ያልገባው፣ ምናምን አይደለም፡፡…
Rate this item
(8 votes)
“--ግራ የገባን ደግሞ…እንደ ሁሉም ነገር ማለት ነው…የኤኮኖሚስቶች ‘ትንተና’ ነው፡፡ አንዳንዶቹ ችግራችን ገብቷቸውአንጀታችንን ያርሱናል፡፡ አለ አይደል…ልክ እነሱ ውስጥ ገብተን እኛ የተናገርን ይመስለናል፡፡ አንዳንዶቹ ደግሞ ይህ ከየመጽሐፉየወጣ ቋጥኝ፣ ቋጥኝ ቃላት…እንደገና ደግሞ የዘመኑን ቋንቋ እየደረደሩ፣ “በሰዉ ኑሮ ላይ ይህን ያህል ጫና አያመጣም” ይሉናል፡፡መሶባችንን…
Sunday, 29 October 2017 00:00

ግራ የገባ ነገር!

Written by
Rate this item
(11 votes)
“--የሂሳብ ክፍሉ ሠራተኛ ጠዋት በሦስት ሰዓት ተኩል ላይ ቡና ቤት ጂኑን ይዞ የሚገለብጠው የሥራ ዲሲፕሊን ገደል ብትገባ አይደልእንዴ! ሰዉ ሁሉ ምሳውን በውሃ፣ በለስላሳ ምናምን ትቶ በሦስትና በአራት ጠጅ አወራርዶ ቢሮ የሚገባው፣ ዲሲፕሊን የሚሏት ነገርገደል ብትገባ አይደል እንዴ!--እንዴት ሰነበታችሁሳ!እዚህ ሞቅ ያለው…
Rate this item
(10 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!መንገድ ላይ እየሄዳችሁ ነው፡፡ የሆነ ሰው መጥቶ ፊት ለፊታችሁ ይገተራል፡፡ ልክ እኮ የሆነ ሰው “ዋ አልፎህ ይሄድና!” ያለው ነው የሚመስለው፡፡ “ስማ፣ ስንት ሰዓት ነው?”“አቤት!”“ሰዓት ስንት ነው?”ልክ እኮ ስኳር ሲሰርቅ እንደተገኘ አራስ፣ ሊቆነጥጣችሁ የተዘጋጀ ይመስላል፡፡“ሦስት ሰዓት ከሀያ”“አመሰግናለሁ” የለ፣ “እግዜር ይስጥልኝ…”…
Rate this item
(3 votes)
 በኢትዮጵያ የኢራን ኤምባሲ የባህል ክፍል፣ በፔርሽያን ቋንቋና በኢራኖሎጂ ያሰለጠናቸውን 13ኛ ዙር ተማሪዎች የዛሬ ሳምንት በባህል ማዕከሉ አስመረቀ፡፡ በምረቃው ሥነ - ሥርዓት ላይ የባህል ክፍሉ ኃላፊ ሚ/ር ሰይድ ሐሰን ሃይድሪ ባደረጉት ንግግር፤ ኢራን፣ ጥንታዊ ሥልጣኔና ባህል ያላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው፣ የተፃፈ…
Rate this item
(9 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ! ኧረ ይመኙሻል፣ ይመኙሻል7አበበ ቢቂላ ያገባሻልጥላሁን ገሰሰ ይድርሻልተብሎ ነበር፣ የዛሬን አያድርገውና ያኔ … አትሌቶችም፣ ዘፋኞችም ፍራንክ በሌላቸው ዘመን። ስሙኝማ…እንግዲሀ ጨዋታም አይደል… ‘ታዋቂነት’ እንደ ዘንድሮ የቀለለበት ጊዜ ነበር! ልክ እኮ ከ‘ተራው ህዝብ’ ብዛት ይልቅ የ‘ታዋቂ ሰዎች’ ብዛት የሚበልጥ ነው የሚመስለው፡፡…