ባህል

Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አንዳንድ ነገሮችን ስናይ ምን እንላለን መሰላችሁ...“ጫን ያለው መጣ!” እናማ ዘንድሮ ብዙ ነገሮችን ስናይ... አለ አይደል... “ጫን ያለው መጣ፣” እንበል፣ ወይስ የድራማ ሰዎች እንደሚሉት፤ “ይሄ ‘ዘ ኦፕኒንግ አክት’ የሚሉት ብቻ ነው!” እንበል ያሰኛል፡፡ ኮሚክ እኮ ነው፣ ደግሞላችሁ... እንግዲህ ጨዋታም አይደል...…
Rate this item
(2 votes)
ጥቁር አሜሪካዊቷ ኦፕራ ዊንፍሬይ፣ በአሜሪካ ከምንም ተነስተው፣ በራሳቸው ጥረትና ትጋት ቢሊየነር መሆን ከቻሉ እንስቶች መካከል አንዷ ናት፡፡ ፎርብስ መጽሄት እንደሚጠቁመውም፤ የኦፕራ ወቅታዊ የተጣራ የሃብት መጠን 2.46 ቢ. ዶላር ይገመታል፡፡ ኦፕራ ለ25 ዓመታት ገደማ በስኬት በመራችውና ከፍተኛ ተወዳጅነት በነበረው “ኦፕራ ሾው”…
Saturday, 08 April 2023 19:44

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በእውቀቱ ስዩም)ማዳበርያ እንደ ድሮው ብዙ የሰውነት እንቅስቃሴ አላደርግም፤ ሲነሽጠኝ፥ በሁለት ሳምንት አንድ ቀን ዢም ( gym) እሄዳለሁ፤ ወደ አዳራሹ እንደገባሁ አሰልጣኙ ሳያየኝ ፥ ኮቴየን “ ሳይለንሰር “ ላይ አድርጌ፥ ወደ ጥግ ሄድኩና የመጨረሻውን ሚጢጢ ዳምቤል አነሳሁ፤ ዳምቤሉ ከማነሱ የተነሳ ሁለት…
Saturday, 01 April 2023 20:45

ከሶሻል ሚዲያ በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ለህሊናቸው “ምን ሥንሰራ ውለን መጣን” ብለው ይነግሩት ይሆን ? ቴዎድርስ ተ/አረጋይ እያንዳንዳችን የብቻችን ሰዓት አለን። ማታ ቤት ገብተን በጀርባችን ተንጋለን ስለ ውሏችን፣ ድካማችን፣ ደስታችን፣ ሀዘናችን ለአፍታም ቢሆን የምናስብበት ቅጽበት አለን። በዚያች ቅጽበት መንፈሳዊነት ካለን ከአምላካችን፣ ኢ - አማኒም ከሆንን ከህሊናችን…
Saturday, 01 April 2023 20:34

“አእምሮ ወይስ ሆድ?”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የያዝነው ዓመት ሰባተኛዋ ወር ሽው ማለቷ ነው፡፡ እናላችሁ... ይህ የያዝነው ዓመት ከገባ ገና ወር ከምናምን ብቻ የሆነው የሚመስለን ለምንድነው! ያለፈው ዓመት እኩሌታውን ተሻግሮ ሲገሰግስ፣ “ይሄ ክፉ ዓመት ቶሎ ባለፈልን ብቻ!” ስንል ነበር፡፡ ዓመቱም አለፈና ይህኛውም እኩሌታውን ተሻግሮ እየገሰገሰ ባለበት…
Saturday, 01 April 2023 20:34

“አእምሮ ወይስ ሆድ?”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ...የያዝነው ዓመት ሰባተኛዋ ወር ሽው ማለቷ ነው፡፡ እናላችሁ... ይህ የያዝነው ዓመት ከገባ ገና ወር ከምናምን ብቻ የሆነው የሚመስለን ለምንድነው! ያለፈው ዓመት እኩሌታውን ተሻግሮ ሲገሰግስ፣ “ይሄ ክፉ ዓመት ቶሎ ባለፈልን ብቻ!” ስንል ነበር፡፡ ዓመቱም አለፈና ይህኛውም እኩሌታውን ተሻግሮ እየገሰገሰ ባለበት…
Page 8 of 92