ባህል

Saturday, 20 January 2018 12:34

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
“ማዕከላዊ ተዘጋ” … አሉ? … እሰይ!! …እስር ቤትማ ማለትየሰው የራሱ ሃሳብ ነው፣ ከዐዋቂዎች መልስ ገልብጦ‹ፈተና ማለፍ› የቻለው፡፡ እስር ቤትማ ማለትአዙሮ ማየት እያቃተው፣በራሱ እስካልደረሰ - የሌሎች ህመም ‘ማይገባው፣የሚኖር እየመሰለበየቀኑ የሚሞት ነው፡፡ እስር ቤትማ ማለት የህሊናው መብራት ጠፍቶ፣ ውድቅት መንፈሱ ውስጥ ደርቶ፣…
Saturday, 20 January 2018 12:21

“አንተ ትብስ፣ አንቺ”

Written by
Rate this item
(4 votes)
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሀሳ!ሰውየው ከአንድ ጓደኛው ጋር እያወራ ነው፡፡“ስማ፣ አንድ ውለታ እንደትውልልኝ ፈልጌ ነው።”“ምንም ችግር የለውም፡፡ ምን ላድርግልህ?”“እባክህ ገንዘቤን አንተ ዘንድ አስቀምጥልኝ፡፡”“ምን! ለምንድነው ገንዘብህን የማስቀምጥልህ?”“ትዳር እንደያዝኩ ታውቅ የለ!”“እኮ! ታዲያ ትዳር ይዘህ ሚስትህ እያለች የአንተን ገንዘብ እኔ ዘንድ የምታስቀመጠው ለምንድነው?”“ስማ፣…
Saturday, 13 January 2018 15:51

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ጊዜው አሁን ነው፤ እውነቱን የምንነጋገርበት” ጊዜ አይከሰስ፣ጊዜ አይገረሰስ፣ጊዜ ጥርሱን ሲነክስ፣አይጣል ነው! አያድርስ!!ጊዜ የሰጠው ቅልድንጋይ ሲፈረክስ፣ጊዜ የሰጣት አይጥዝሆን ስትገነድስ፣አይጣል ነው! አያድርስ!!ጊዜ ጊዜን ወልዶ፣ጊዜ ጊዜን ሽሮ፣እንደ ወራጅ ውሃ፣ እንደ ሴት ሸረሪት፣ራሱን በራሱ ተክቶ እስከሚፈስ፣ራሱን በራሱ በልቶ እስከሚጨርስ፣አይጣል ነው! አያድርስ!!ውጣ ውረድ በበዛበት፤ በሾሃማው…
Saturday, 13 January 2018 15:21

የ‘ፋሺን ነገር’

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--የምር ግን ይሄ የመጥቀስ ታክቲከና ስትራቴጂ ጊዜ አልፎበታል እንዴ! በፊት የሆነች እንትናዬን የፈለጋት ሰው… አለ አይደል… ሰው እንዳይነቃበት ራቅ ብሎ ይጠቅሳታል፡፡ ሳቅ ካለች ‘መርሀ ግብሩ’ ግቡን መታ ማለት ነው፡፡ ከተኮሳተረች ደግሞ “ለአሁኑ አልተሳካም” አይነት ነገር ነው ማለት ነው፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!“ኸረ…
Saturday, 06 January 2018 12:59

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(11 votes)
 የገና ስጦታ ሰውየው ለመሞት ወሰነ፡፡ ገመድ ገዝቶ ራሱን ሰቀለ፡፡ አለመታደል ሆኖበት ..ገመዱ ተበጠሰና ህይወቱ ተረፈ፡፡ …ያሰበው አልተሳካለትም!! … ሰውየው ተቸግሯል፣ ጨለማ ውጦታል፣ በሮቹ ሁሉ ተዘግተውበት ግራ ገብቶታል፡፡ … አሰበ … አሰበና ትንፋሹን የሚያቆይበት አማራጭ በማጣቱ መታሰር ፈለገ፡፡ እስር ቤት መከርቸም፡፡…
Saturday, 06 January 2018 12:43

በዓልና ኪስ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ! እንዴት ሰነበታችሁሳ!“አጅሬው ባዶ እጅህን መጣህ?”“ባዶ እጅህን መጣህ ማለት ምን ማለት ነው?”“በጉስ የታለ?”“የትኛው በግ፣ አደራ የሰጠሽኝ በግ አለ እንዴ?”“በአንተ ቤት አሹፈህ ሞተሀል፡፡ ዓመት በዓልን ያለ በግ ልናልፍ ነው…”“በቃ በሚቀጥለው ዓመት በዓል እንገዛለና…ምናምን ተብሎ የሚነሳው ጭቅጭቅ፣ ባልና ሚስትን…