ባህል

Rate this item
(1 Vote)
“በህዝብ ጥያቄ የተደገመ…” የሚሉት ነገር ምን ይመስለኛል መሰላችሁ…የሌለ ሀያ አምስተኛ ምዕራፍ ማንበብ፡፡ ሁልጊዜ ግርም የሚለው ነገር ምን መሰላችሁ… እኛ በቅርበትም በርቀትም የምናውቃቸው ሰዎች አንዳቸውም “ጥያቄ አቅራቢዎች ውስጥ አለሁበት…” ሲሉ አለመስማታችን፡፡ እኔ ይሄኔ…በቃ…“የሌለ ሀያ አምስተኛ ምዕራፍ እየተነበበ ነው” እንላለን፡፡ (ጥያቄ አለን…“አህዛብ…
Rate this item
(13 votes)
መልክአ ኢትዮጵያ - ፮ አትላንታ በቆየኹበት ጊዜ የኢትዮጵያውያን ባለውለታ እንደኾነ ወደሚነገርለት ሱፐር ማርኬት አቅኝቼ ነበር፡፡ደካልብ ፋርመርስ ማርኬት (Dekalb Farmers Market) ይባላል፡፡ ከ34 ዓመት በፊት ሮበርት ብላዛር (Robert Blazer) በተባለ እስራኤላዊ ተቋቁሞ እስከ አሁን በእርሱው ይመራል፡፡ ባለቤቱና አንድ ልጁም አብረውት አሉ፡፡…
Saturday, 23 February 2013 11:39

እንጨዋወት

Written by
Rate this item
(7 votes)
“…ለፍቅር ደንቦችና መመሪያዎች መገዛት አለብሽ…”“…ስለ ፍቅራችን ያለ ቅድመ ሁኔታ መደራደር እፈልጋለሁ…” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ስሙኝማ…ሰሞኑን የ‘ፍቅረኞች ቀን’ ነው ምናምን የሚባል ነገር ‘ተከበረ’ አይደል! አንድ ሰሞን “ኧረ’ባካችሁ ይሄ ነገር ከእኛ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም፣” ብለን ‘ስንንጫጫ’ ከረምን፡፡ ግን አገሯ የእኛዋ ጦቢያ…
Rate this item
(9 votes)
ከወንጌል ጋራ የጥንት ባልንጀሮች ነን፡፡ ጎጆ ስትቀልስ ሚዜዋ ነበርኹ፡፡ የአሜሪካን ምድር በመርገጥ ግን በአምስት ወራት ትቀድመኛለች፡፡ምናልባት ካገኘኋቸው ወዳጆቼ መካከል አጭር ቆይታ ያላት እርሷ ሳትኾን አትቀርም፡፡አገር ቤት ሳለች የአንድ ትልቅ የግል ኩባንያ የዴስክ ሥራ አስኪያጅ ነበረች፡፡ጥሩ ትዳርና ሁለት ልጆች አሏት፡፡ባልና ሚስት…
Saturday, 16 February 2013 13:18

“ምን…አለና ነው!”

Written by
Rate this item
(3 votes)
“እግርህ እስኪነቃ ብትሄድ እኔን የመሰለች አታገኝም”እንዴት ሰነበታችሁሳ!ጣልያኖች ምን ይላሉ አሉ መሰላችሁ…“የቼዝ ጨዋታ ሲጠናቀቅ የወታደሩም የንጉሡም ጠጠሮች የሚከተቱት አንድ ሳጥን ውስጥ ነው፡፡” እናማ…አንድ ሳጥን ውስጥ እንደምንገባ እየዘነጋን ለራሳችን የማይገባ የተጋነነ ግምት እየሰጠን እንዳይሆን፣ እንዳይሆን የሚያደርገን በዝተናል፡፡ የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል፣ ዘንድሮ…
Rate this item
(4 votes)
 መልክአ ኢትዮጵያ - ፬ ዛሬ ደግሞ ፊኒክስ - አሪዞና ነኝ፡ ኢትዮጵያዊያኑ ከሃይማኖት፣ ከተፈጥሮና ከባህል ካፈነገጡ ድርጊቶች ለመሸሽና ልጆቻቸውን ከአገራቸው ባህል ጋራ ለማስተሳሰር በያሉበት ቦታ ትንሿን ኢትዮጵያ ለመፍጠር ይሞክራሉ፡፡ አሪዞና - ፊኒክስ በቆየኹበት ወቅት ያስተዋልኹት ይህንኑ ነበር፡፡ ከመቶ ዓመት በፊት የተቆረቆረችው…